Обучается переводу с помощью примеров, переведенных людьми.
Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
we stretched the earth and placed upon it firm stabilisers and we made every kind of splendid thing to grow upon it
ምድርንም ዘረጋናት ፡ ፡ በእርሷም ውስጥ ጋራዎችን ጣልንባት ፡ ፡ በውስጧም ከሚያስደስት ዓይነት ሁሉ አበቀልን ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
we stretched the earth and placed upon it firm stabilisers , and made all things grow upon it balanced evenly .
ምድርንም ዘረጋናት ፡ ፡ በውስጧም ኮረብታዎችን ጣልናባት ፡ ፡ በውስጧም ( የተለካን ) በቃይ ሁሉ አበቀልንባት ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
we placed stabilisers in the earth so that as it revolved with them you lived undisturbed ; and we provided passageways between them so that men may find their way ;
በምድርም ውስጥ በእነሱ እንዳታረገርግ ጋራዎችን አደረግን ፡ ፡ ይመሩም ዘንድ በእርሷ ውስጥ ሰፋፊ መንገዶችን አደረግን ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
he placed firm stabilisers rising above its surface , blessed it with plenty and growth , and ingrained the means of growing its food within it , sufficient for all seekers , in four spans .
በእርሷም ከበላይዋ የረጉ ጋራዎችን አደረገ ፡ ፡ በእርሷም በረከትን አደረገ ፡ ፡ በውስጧም ምግቦችዋን ( ካለፉት ሁለት ቀኖች ጋር ) በአራት ቀናት ውሰጥ ለጠያቂዎች ትክክል ሲኾኑ ወሰነ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
he created the skies without a support , as you can see , and placed stabilisers in the earth that you may dwell at ease as it revolves ; and dispersed on it all varieties of creatures , and he sent down water from the skies and grew all kinds of splendid things upon it .
ሰማያትን ያለምታዩዋት አዕማድ ( ምሰሶዎች ) ፈጠረ ፡ ፡ በምድርም ውስጥ በእናንተ እንዳታረገርግ ተራራዎችን ጣለ ፡ ፡ በእርሷም ላይ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በተነ ፡ ፡ ከሰማይም ውሃን አወረድን ፡ ፡ በእርሷም ውስጥ ከመልካም ዓይነት ሁሉ አበቀልን ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество: