Обучается переводу с помощью примеров, переведенных людьми.
Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
ik wil u tot uwen heer leiden , opdat gij moogt vreezen te zondigen .
« ወደ ጌታህም ልመራህ ትፈራውም ዘንድ ፤ ( መንገድ አለህን ? ) » አለው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
voorwaar , ik wil dat je mijn zonde en jouw zonde op je neemt en dat he dan tot de bewoners van de hel wordt . en dat is de vergelding voor de onrechtvaardigen . "
« እኔ በኃጢአቴና በኃጢአትህ ልትመለስና ከእሳት ጓዶች ልትኾን እሻለሁ ፤ ይኽም የበደለኞች ቅጣት ነው » ( አለ ) ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
als ik op een duidelijk bewijs van mijn heer steun en hij van zijn kant goed in mijn levensonderhoud voorziet ? ik wil jullie ook niet tegenspreken over wat ik jullie verbied .
« ሕዝቦቼ ሆይ ! ንገሩኝ ፤ ከጌታዬ በሆነ አስረጅ ላይ ብሆንና ከእርሱም የሆነን መልካም ሲሳይ ቢሰጠኝ ( በቅጥፈት ልቀላቅለው ይገባልን ) ከእርሱ ወደ ከለከልኳችሁም ነገር ልለያችሁ አልሻም ፡ ፡ በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም ( ለደግ ሥራ ) መገጠሜም በአላህ እንጂ በሌላ አይደለም ፡ ፡ በእርሱ ላይ ተመካሁ ፡ ፡ ወደእርሱም እመለሳለሁ ፤ » አላቸው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
en hij die geloofd had , zeide : o mijn volk ! volg mij : ik wil u op den rechten weg leiden .
ያም ያመነው አለ « ወገኖቼ ሆይ ! ተከተሉኝ ፡ ፡ ቀጥታውን መንገድ እመራችኋለሁና ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
hij zei : " als jij je een ander dan mij als god neemt dan zal ik je zeker tot een van de gevangenen maken . "
( ፈርዖን ) « ከእኔ ሌላ አምላክን ብትይዝ በውነቱ ከእስረኞቹ አደርግሃለሁ » አለ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
ik wil hem tot mijn vertrouweling maken . " en toen hij tot hem sprak , zei hij : " heden heb jij je positie bij ons gevestigd en geniet jij vertrouwen . "
ንጉሡም « እርሱን አምጡልኝ ለራሴ ግለኛ አደርገዋለሁና » አለ ፡ ፡ ባናገረውም ጊዜ « አንተ ዛሬ እኛ ዘንድ ባለሟል ታማኝ ነህ » አለው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
hij antwoordde : ik wil op een berg gaan , die mij voor het water zal behoeden . noach antwooordde : heden is er geene zekerheid voor gods besluit , uitgenomen voor hem , voor wien hij genade zal hebben .
( ልጁም ) « ከውሃው ወደሚጠብቀኝ ተራራ እጠጋለሁ » አለ ፡ ፡ ( አባቱም ) ፡ - « ዛሬ ከአላህ ትዕዛዝ ምንም ጠባቂ የለም ( እርሱ ) ያዘነለት ካልሆነ በቀር » አለው ፡ ፡ ማዕበሉም በመካከላቸው ጋረደ ፡ ፡ ከሰጣሚዎቹም ሆነ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
als mijne dienaren u omtrent mij ondervragen , zal ik nabij hem zijn ; ik wil het gebed hooren van hen die mij gelooven ; doch dat zij naar mij luisteren , en mij gelooven ; opdat zij langs den rechten weg geleid mochten worden .
ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ ( እንዲህ በላቸው ) ፡ - እኔ ቅርብ ነኝ ፡ ፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ ፡ ፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ ፤ በኔም ይመኑ ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Несколько пользовательских переводов с низким соответствием были скрыты.
Показать результаты с низким соответствием.