Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
25
display_toggle_entries
Senast uppdaterad: 2014-08-20
Användningsfrekvens: 2
Kvalitet:
1:_4 (25%)
view-zoom-action
Senast uppdaterad: 2014-08-20
Användningsfrekvens: 2
Kvalitet:
የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሙስና መከላከል ዳይሬክቶሬት በፌደራል የቀረጥ ነፃ ፈቃድ አሰጣጥ እና አተገባበር ለሙስናና ብልሹ አሠራር ያለው ተጋላጭነት አጥኝ ባለሙያዎች:- አቶ አበበ ይኸይስ ( ቡድን መሪ) አቶ አንዱአለም ታመነ (አማካሪ) ወ/ሪት ሜሮን ገብሬ (አማካሪ) ወ/ሮ ሳራ ሀብቴ (አማካሪ) ወ/ሪት ብሩክታዊት ንብረት (አማካሪ) ጥቅምት 2010 ዓ.ም አዲስ አበባ ማውጫ (table of contents) የሠንጠረዥ ማውጫ ii የግራፍ ማውጫ iv ምስጋና (acknowledgment) i አብይ ጭምቅ (excutive summry) vi ምዕራፍ አንድ 1 1.1 መግቢያ 1 1.2 የጥናቱ ዓላማ 2 1.3 የጥናቱ አስፈላጊነት 3 1.4 ከጥናቱ የሚጠበቅ ውጤት 4 1.5 የጥናቱ ወሰን 4 1.6 የጥናቱ ስልት 4 1.6.1 የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ 4 1.6.2 መረጃ መተንተኛ ዘዴ 5 1.7 የጥናቱ ውስንነት /limitation/ 5 ምዕራፍ ሁለት 6 2. የተዛማጅ ፅሁፍ ክለሳ (literature review) 6 2.1 የኢንቨስትመንት ማበረታቻ አለም ዓቀፍ ገፅታ 6 2.2 በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ዓይነቶች እና አላማ 10 2.3 የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ ቅናሽ/ነፃ መብት ተጠቃሚዎችና አፈጻጸም 14 2.4 ያለውጭ ምንዛሪ ክፍያ መብት/ franco valuta/ ተጠቃሚዎችና አፈጻጸም 16 2.5 በኢትዮጵያ ባለፉት አምስት አመታት የቀረጥ ነጻ ፈቃድ አገልግሎት ማሳያ 17 2.6 ሙስናና ብልሹ አሠራር በታክስ አስተዳደር 20 ምዕራፍ ሦስት 24 3. የመረጃ ምንጭ ዓይነትና ስርጭት (source of data and sample distribution) 24 ምዕራፍ አራት 33 4.የጥናት ግኝትና ትንተና (study results and presentation) 33 ምዕራፍ አምስት 81 5.ማጠቃለያ እና አስተያየት (conclusion and recommendation) 81 5.1. ማጠቃለያ 81 5.2 አስተያት 82 አባሪ-1 86 አባሪ-2 99 አባሪ-3 104 ዋቢ መፅሃፍት 105 የሠንጠረዥ ማውጫ ሠንጠረዥ 1 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የቋሚ ካፒታል ሁኔታ 27 ሠንጠረዥ 2 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የቋሚ ሰራተኛ ሁኔታ 27 ሠንጠረዥ 3 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት ምን ምን ዓይነት የቀረጥ ነጻ ማበረታቻዎች እንደሚሰጡ ያላቸው ግንዛቤ 33 ሠንጠረዥ 4 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የቀረጥ ነጻ ማበረታቻዎችን ለማግኘት ምን ምን ሂደቶች መከተል እንደሚገባ ያላቸው ግንዛቤ 34 ሠንጠዥ 5 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ በሚመለከት የተዘጋጁ ህጎች (አዋጆች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች) ላይ ያላቸው ግንዛቤ 36 ሠንጠረዥ 6 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ በሚመለከት የተዘጋጁ ህጎች (አዋጆች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች) ለአሰራር ያላቸውን ምቹነት ግምገማ 38 ሠንጠረዥ 7መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ሚመለከተው የመንግስት ተቋም ሲሄዱ ምን ምን መረጃዎች በቅደሚያ መሟላት አንዳለባቸው ያላቸው ግንዛቤ 40 ሠንጠረዥ 8 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የቀረጥ ነፃ አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የቅልጥፍና ሁኔታ ግምገማ 42 ሠንጠረዥ 9 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የቀረጥ ነፃ አገልግሎት ለማግኘት በሚመለከታቸው የመንግስት ተቋም አገልግሎትን ሆን ተብሎ የማዘግየት ወይም የማጓተት አዝማሚያ ሁኔታ ግምገማ 45 ሠንጠረዥ 10 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት ከቀረጥ ነፃ በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ድርጅቶች ፈቃድ ለወሰዱበት የስራ ዘርፍ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ ዕቃዎችን እንዲያስገቡ በሚመለከተው መንግስታዊ ተቋም ክትትልና ቁጥጥር ስለማድረግ ያላቸው ግምገማ 47 ሠንጠረዥ 11 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት ከቀረጥ ነፃ በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ድርጅቶች ከሚያስፈልጋቸው መጠን (የዕቃ ብዛት) በላይ ዕቃዎችን እንዳያስገቡ በሚመለከተው የመንግስት ተቋም ክትትልና ቁጥጥር ስለማድረግ ያላቸው ግምገማ 49 ሠንጠረዥ 12 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት በድርጅቶች ስም ከቀረጥ ነፃ የገቡ ዕቃዎች ለታለመላቸው አላማ ስለመዋላቸው በሚመለከተው መንግስታዊ ተቋም ክትትልና ቁጥጥር ስለማድረግ ያላቸው ግምገማ 51 ሠንጠረዥ 13 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት ከቀረጥ ነፃ ያስገቧቸውን ዕቃዎች ከታለመለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ አውለው በተገኙ ድርጅቶች ላይ የተወሰዱ እርምጃዎች ስለማወቃቸው ሁኔታ 54 ሠንጠረዥ 14 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት ከቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት አተገባበር ግልፅነት እና ተጠያቂነት ባለው አግባብ ተፈፃሚ በመደረግ ላይ ስለመሆኑ ያላቸው ግምገማ 56 ሠንጠረዥ 15 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት ከቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ አተገባበር ለሙስና እና ብልሹ ሊያጋልጥ የሚችሉ የአሰራር ክፍተቶች ስለመኖሩ ያላቸው ግምገማ 58 ሠንጠረዥ 16 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት ሌሎች ድርጅቶች ከሚመለከተው የመንግስታዊ ተቋም ከቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት ለማግኘት ሲቀርቡ የማይገባ ጥቅም እንደተጠየቁ የሰሙበት አጋጣሚ ስለመኖሩ 61 ሠንጠረዥ 17 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት ከሚመለከተው የመንግስታዊ ተቋም ከቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት ለማግኘት ሲቀርቡ የማይገባ ጥቅም የተጠየቁበት አጋጣሚ ስለመኖሩ 62 ሠንጠረዥ 18 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት በቀረጥ ነፃ ፈቃድ አጠቃቀም ላይ የሚስተዋሉ ግድፈቶችን በተመለከተ የሰጡት የግምገማ ደረጃ 64 ሠንጠረዥ 19 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት በቀረጥ ነፃ ፈቃድ አሰጣጥ፣ ክትትልና ቁጥጥር ላይ የሚስተዋሉ ግድፈቶችን በተመለከተ የሰጡት የግምገማ ደረጃ 67 ሠንጠረዥ 20 የቀረጥ ነጻ ፈቃድ አገልግሎት ከሚሰጡ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የታዩ የሰነድ ብዛቶች በተገኙ ችግሮች ማጠቃለያ 71 ሠንጠረዥ 21 መረጃው ከተሰበሰበባቸው ፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት በተመለከተ ለመለኪያዎቹ የተሰጠ የግምገማ ውጤት (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 78 የግራፍ ማውጫ ግራፍ 1 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት በከተማ ደረጃ ያላቸው ስርጭት 25 ግራፍ 2 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት በዓይነት ስርጭት 26 ግራፍ 3 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የተቋቋሙበት አመተ ምህረት ሁኔታ 28 ግራፍ 4 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት የቀረጥ ነጻ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን የጀመሩበት አመተ ምህረት የሚያሳይ 29 ግራፍ 5 መረጃው የተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት ዕቃዎችን ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚጠቀሙት የውጭ ምንዛሬ ምንጭ አይነት ሁኔታ 30 ግራፍ 6 በመጠይቅ መረጃ የተሰበሰበባቸው የመንግስት ተቋማት ውስጥ ምላሽ በሰጡ ባለሙያዎች ብዛት 31 ግራፍ 7 የቀረጥ ነጻ ፈቃድ አገልግሎት ከሚሰጡ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የታዩ የሰነድ ብዛቶች 32 ግራፍ 8 የቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት ለማግኘት የሚጠበቅባቸውን አሟልተው ለቀረቡ ተጠቃሚዎች ስራው ተጀምሮ የሚጠናቀቅበት ጊዜ ተመላክቶ ስራ ላይ የመዋል ሁኔታ (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 35 ግራፍ 9 ለቀረጥ ነፃ አገልግሎት ተጠቃሚዎች በወጡ ህጎች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች እና አሠራሮች ዙሪያ የግንዛቤ መስጫ መድረክ ተዘጋችቶ ተግባራዊ የማድረግ ሁኔታ (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 37 ግራፍ 10 የተዘጋጁ የቀረጥ ነፃ ፈቃድ ህጎች (አዋጆች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች) ለአሰራር ያላቸው ምቹነት (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 39 ግራፍ 11 ከተጠቃሚዎች በከቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ አተገባበር ለሚቀርቡ አቤቱታዎች ተገቢውን መልስ የመስጠጥ ሂደት ቅልጥፍና ሁኔታ (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋመት የተገኘ መረጃ) 44 ግራፍ 12 ከቀረጥ ነፃ ፈቃድ ያገኙ ድርጅቶች ፈቃድ ለወሰዱበት የስራ ዘርፍ ጥቅም ላይ የሚውሉ እና የተፈቀደላቸውን ዕቃዎችን ብቻ ስለማስገባታቸው የመቆጣጠሪያ ስርዓት ተዘርግቶ ተግባራዊ የማድረግ ሁኔታ (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 48 ግራፍ 13 የቀረጥ ነፃ ፈቃድ ተጠቃሚዎች ከቀረጥ ነፃ ለሚያስገቧቸው ዕቃዎች ፈቃድ ሲጠይቁ የሚጠይቁት የዕቃ ዓይነትና ብዛት (type and quantity) ከሚሰማሩበት የስራ ዘርፍ ጋር የተጣጣመ ስለመሆኑ የሚረጋገጥበት አሰራር ተዘርግቶ ተግባራዊ የማድረግ ሁኔታ (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 50 ግራፍ 14 ከቀረጥ ነፃ የገቡ ዕቃዎች ለታለመላቸው አላማ ስለመዋላቸው ክትትልና ቁጥጥር ማድረጊያ ስርዓት በመዘርጋት ተግባራዊ የማድረግ ሁኔታ (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 53 ግራፍ 15 ከቀረጥ ነፃ ያስገቧቸውን ዕቃዎች ከታለመለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ አውለው በተገኙ ድርጅቶች ላይ የተወሰዱ እርምጃዎች የመኖር ሁኔታ (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 55 ግራፍ 16 ከቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት አተገባበር ግልፅነት እና ተጠያቂነት ባለው አግባብ ተፈፃሚ ለማድረግ የሚስችል ስርዓት በመዘርጋት ተግባራዊ የማድረግ ሁኔታ (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 57 ግራፍ 17 ከቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ አተገባበር ለሙስና እና ብልሹ አሰራር ሊያጋልጥ የሚችሉ ክፍተቶች የመኖር ሁኔታ (ከፈጻሚ የመንግስት ተቋማት የተገኘ መረጃ) 60 ምስጋና (acknowledgment) በፌዴራል ደረጃ የቀረጥ ነጻ ፈቃድ አሠጣጥና አተገባበር ለሙስናና ብልሹ አሠራር ያለውን ተጋላጭነት ጥናት ለማካሄድ በገንዘብ ድጋፍ ያደረጉልን፣ ከመጠይቁ ዝግጅት ጀምሮ ረቂቅ የጥናቱን ውጤት በማንበብና ሙያዊ አስተያየታቸውን በመስጠት እገዛ ያደረጉልን የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ግለሰቦች ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ በተለይም ለጥናቱ መሳካት ውድ የሆነ ጊዜያቸውን ሰውተው መረጃ በመስጥት የተባበሩን የኢንቨስትመንት ተቋማት የስራ ሃላፊዎችንና ሰራተኞች ያለን አክብሮትና ምስጋና ላቅ ያለ ነው፡፡ አብይ ጭምቅ (excutive summry) መንግስት የሀገሪቷን ኤኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ለማፋጠን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የሀገር ውስጥ ገበያ እንዲዳብር፣ ወጪ ምርቶችና አገልግሎቶች በዓይነት በመጠንና በጥራት እንዲጨምሩ፣ የውጭ ምንዛሪ ግኝት እንዲያድግ እንዲሁም ከውጭ የሚገቡ ምርቶች በሀገር ውስጥ በተመረቱ እንዲተኩና ብሎም እነዚህን ምርቶች ለሀገር ውስጥ ፍጆታ ከውጭ ለማስገባት የሚወጣውን የውጭ ምንዛሪ ለማዳን ቁልፍ ተዋናይ የሆነውን የግሉን ዘርፍ ለማበረታታት የተለያዩ የድጋፍ ማዕቀፎችን ቀርጾ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ኢንቨስትመንትን ለማበረታታት ከተወሰዱ ቁልፍ ውሳኔዎች መካከል ለተመረጡ ዘርፎች የተሰጠው የቀረጥ ነጻ ፈቃድ አገልግሎት መብት አንዱ ነው፡፡ የቀረጥ ነጻ ፈቃድ አገልግሎትም በአግባቡ ካልተመራ ለሙስናና ብልሹ አሠራር እንዲጋለጥ በማድረግ በአቋራጭ ለመበልፀግ ለሚንቀሳቀሱ አካላት እንደመልካም አጋጣሚ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡ የቀረጥ ነፃ አገልግሎት የሚፈለገውን አላማ በሚያሳካ አግባብ ተግባራዊ ለማድረግ ለአገልግሎቱ ማስፈጸሚያነት የወጡ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች እና አሠራሮች ዙሪያ ለተጠቃሚዎች ግንዛቤ መፍጠር አንዱ ነው፡፡ በዚህ ዙሪያ የሚመለከታቸው መንግስታዊ ተቋማት ለአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ግንዛቤ የመፍጠር ስራዎች በተወሰነ ደረጃም የሚከናወን ቢሆንም 19.2% የሚሆኑት ብቻ በህጎች ዙሪያ በጣም ከፍተኛና ከፍተኛ የሆነ ግንዛቤ እዳላቸው የገለፁበት ሁኔታ ከመኖሩ በተጨማሪ 46.9% የሚሆኑት ምን ምን ዓይነት የቀረጥ ነፃ ማበረታቻዎች እንደሚሰጡ እንደማያውቁ ለመረዳት ተችሏል፡፡ በስራ ላይ የዋሉት አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ለአሰራር ያላቸውን ምቹነት በአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ዘንድ ያለውን እይታ ለመለየት መረጃው ከተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት መካከል የቀረጥ ነፃ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ በሚመለከት የተዘጋጁ ህጎች (አዋጆች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች) ላይ ያላቸው ግንዛቤ በጣም በከፍተኛና ከፍተኛ ከሆኑ ተቋማት መካከል 32 (40.50%) በጣም በከፍተኛና ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ምቹ እንደሆኑ ሲገልፁ 8 (10.13%) የሚሆኑት በጣም ዝቅተኛና ዝቅተኛ በሚባል ደረጃ ህጎቹ ለአሠራር ምቹ እንደሆኑ ሀሳባቸውን ገልፀዋል፡፡ ቀሪ 39 (49.37%) የሚሆኑት ህጎቹ ለአሠራር ያላቸው ምቹነት መካከለኛ በሚባል ደረጃ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ በተመሳሳይ መረጃው ከተሰበሰበባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት መካከል የቀረጥ ነጻ ማበረታቻዎችን ለማግኘት ምን ምን ሂደቶች መከተል እንደሚገባቸው ያላቸውን ግንዛቤ ለመለካት የሚያስችሉ መለኪያዎች ተዘጋጅተው ተጠቃሚዎች ምላሽ እንዲሰጡ በተደረገው መሠረት 48.3% የሚሆኑት ምን ምን ሂደቶች መከተል እንደሚገባቸው እንደማያውቁ ሊገልፁ ችለዋል፡፡ ከተገኘው መረጃ መረዳት የሚቻለው በጥናቱ የተካተቱ የኢንቨስትመንት ተቋማት አብዛኛወቹ የሚሆኑት የቀረጥ ነጻ ፈቃድ አገልግሎት ለማግኘት ምን ምን ሂደቶችን መከተል እንደሚገባቸው አለማወቃቸው አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ እዳይሆን ከማድረጉ ባሻገር ለሙስናና ለብልሹ አሠራር ምቹ ሁኔታን ሊፈጥር ይችላል፡፡ የቀረጥ ነፃ አገልግሎትን ምቹ እና ቀልጣፋ እንዲሆን ከሚያደርጉት ሁኔታዎች መካከል የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች አገልግሎቱን ወደሚሰጡ መንግስታዊ ተቋማት ሲቀርቡ በቅድሚያ ምን ዓይነት መረጃዎች አሟልተው መቅረብ እዳለባቸው በማወቅ ይዞ መቅረብ አንዱ ነው፡፡ በቀረጥ ነጻ ፈቃድ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ዘንድ አገልግሎቱን ለማግኘት ምን ምን መረጃዎች ተሟልተው መቅረብ እዳለባቸው ስለማወቃቸው ከተጠየቁ የኢንቨስትመንት ተቋማት መካከል 73.4% ተሟልተው መቅረብ ያለባቸውን መረጃዎች እንደሚያውቁ ገልፀዋል፡፡ ይህም አገልግሎቱን ለማግኘት ሊፈጠር የሚችልን ምልልሶችን በመቀነስ ቀልጣፋና ምቹ አገልግሎት ለመስጠት ከማስቻሉ ባሻገር ሊፈጠሩ የሚችሉትን አለመግባባቶችን እና የአገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታዎችን ሊቀንስ እንደሚችል ይታመናል፡፡ የቀረጥ ነጻ አገልግሎት ተጠቃሚ ተቋማት የቀረጥ ነጻ ፈቃድ አገልግሎት አሠጣጡ የቅልጥፍና ሁኔታ መካከለኛና ከመካከለኛ በታች በሚባል ደረጃ እንደሆነ 51.2% የሚሆኑት ሲገልፁ በሌላ በኩል የቀረጥ ነጻ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት ከተቀመጠው የአስራር ስታንዳርድ ውጪ አገልግሎቱን ሆን ብሎ የማዘግየት ወይም የማጓጓተት

Senast uppdaterad: 2018-12-25
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Referens: