Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
and there were in the city nine persons who made mischief in the land and reformed not .
በከተማይቱም ውስጥ በምድር ውስጥ የሚያበላሹና የማያሳምሩ ዘጠኝ ሰዎች ነበሩ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
except those who repented thereafter and reformed themselves ; then indeed allah is oft forgiving , most merciful .
እነዚያ ከዚህ በኋላ ንስሓ የገቡና ( ሥራቸውን ) ያሳመሩ ሲቀሩ ፡ ፡ ( እነዚህንስ ይምራቸዋል ) ፤ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
and do not corrupt the land after it has been reformed ; and pray to him in awe and expectation . the blessing of god is at hand for those who do good .
በምድርም ውስጥ ከተበጀች በኋላ አታበላሹ ፡ ፡ ፈርታችሁና ከጅላችሁም ተገዙት ፡ ፡ የአላህ ችሮታ ከበጎ አድራጊዎች ቅርብ ነውና ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
lord , admit them and their fathers , spouses , and offspring who have reformed themselves to the gardens of eden which you have promised them . you are majestic and all-wise .
« ጌታችን ሆይ ! እነርሱንም ፣ ከአባቶቻቸውና ከሚስቶቻቸውም ፣ ከዝርዮቻቸውም ፣ የበጀውን ሁሉ እነዚያን ቃል የገባህላቸውን የመኖሪያ ገነቶች አግባቸው ፡ ፡ አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ነህና ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
" o you people , " he said , " worship god , for you have no other god but he . clear proof has come to you from your lord ; so give in full measure and full weight ; do not keep back from people what is theirs , and do not corrupt the land after it has been reformed .
ወደ መድየንም ( ምድያን ) ወንድማቸውን ሹዓይብን ( ላክን ) ፤ አላቸው ፡ - « ወገኖቼ ሆይ ! አላህን ተገዙ ፡ ፡ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም ፡ ፡ ከጌታችሁ ዘንድ ግልጽ ማስረጃ በእርግጥ መጥታላችኋለች ፡ ፡ ስፍርንና ሚዛንን ሙሉ ፡ ፡ ሰዎችንም አንዳቾቻቸውን ( ገንዘቦቻቸውን ) አታጉድሉባቸው ፡ ፡ በምድርም ውስጥ ከተበጀች በኋላ አታበላሹ ፡ ፡ ይህ ምእምናን እንደኾናችሁ ለእናንተ የተሻለ ነው ፡ ፡ »
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering