Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
we sent to her our spirit ( gabriel ) in the resemblance of a perfect human .
ከእነሱም መጋረጃን አደረገች ፡ ፡ መንፈሳችንምም ( ጂብሪልን ) ወደርሷ ላክን ፡ ፡ ለእርሷም ትክክለኛ ሰው ሆኖ ተመሰለላት ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
if we had made him an angel , we would have given him the resemblance of a man , and would have as such confused them with that in which they are already confused .
( መልክተኛውን ) መልአክም ባደረግነው ኖሮ ወንድ ( በሰው ምስል ) ባደረግነው ነበር ፡ ፡ በእነርሱም ላይ የሚያመሳስሉትን ነገር ባመሳሰልንባቸው ነበር ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
and because of their saying ( in boast ) , " we killed messiah ' iesa ( jesus ) , son of maryam ( mary ) , the messenger of allah , " - but they killed him not , nor crucified him , but the resemblance of ' iesa ( jesus ) was put over another man ( and they killed that man ) , and those who differ therein are full of doubts . they have no ( certain ) knowledge , they follow nothing but conjecture .
« እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን » በማለታቸውም ( ረገምናቸው ) ፡ ፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም ፡ ፡ ግን ለእነሱ ( የተገደለው ሰው በዒሳ ) ተመሰለ ፡ ፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ ( መገደል ) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ፡ ፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም ፡ ፡ በእርግጥም አልገደሉትም ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering