İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
darum heiratet sie mit erlaubnis ihrer familien und gebt ihnen ihre brautgabe nach billigkeit , wenn sie keusch sind , weder unzucht treiben noch insgeheim liebhaber nehmen . und wenn sie , nachdem sie verheiratet sind , der unzucht schuldig werden , dann sollen sie die hälfte der strafe erleiden , die für freie frauen vorgeschrieben ist .
ከናንተም ውስጥ ጥብቆች ምእምናት የኾኑትን ለማግባት ሀብትን ያልቻለ ሰው እጆቻችሁ ንብረት ካደረጓቸው ከምእምናት ወጣቶቻችሁ ( ባሪያን ያግባ ) ፡ ፡ አላህም እምነታችሁን ዐዋቂ ነው ፡ ፡ ከፊላችሁ ከከፊሉ ( የተራባ ) ነው ፡ ፡ ( ባሮችን ) በጌቶቻቸውም ፈቃድ አግቡዋቸው ፡ ፡ መህሮቻቸውንም በመልካም መንገድ ስጧቸው ፡ ፡ ጥብቆች ኾነው ዝሙተኞች ያልኾኑ የስርቆሽ ወዳጆችንም ያልያዙ ሲኾኑ ( አግቧቸው ) ፡ ፡ በማግባት በተጠበቁም ጊዜ መጥፎን ሥራ ቢሠሩ በእነርሱ ላይ ከቅጣት በነጻዎቹ ላይ ያለው ግማሽ አለባቸው ፡ ፡ ይኸ ( ባሪያን ማግባት ) ከናንተ ዝሙትን ለፈራ ሰው ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite: