İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
mtu asitafute faida yake mwenyewe, ila faida ya mwenzake.
እያንዳንዱ የባልንጀራውን ጥቅም እንጂ አንድ ስንኳ የራሱን ጥቅም አይፈልግ።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na mwenzake atasema : huyu niliye naye mimi kesha tayarishwa .
ቁራኛውም ( መልአክ ) « ይህ ያ እኔ ዘንድ ያለው ቀራቢ ነው » ይላል ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
pendaneni kidugu; kila mmoja amfikirie mwenzake kwanza kwa heshima.
በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
huyo mtumishi mwenzake akapiga magoti, akamwomba, unisubiri nami nitalipa deni langu lote.
ስለዚህ ባልንጀራው ባሪያ ወድቆ። ታገሠኝ፥ ሁሉንም እከፍልሃለሁ ብሎ ለመነው።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
kwa hiyo, ndugu zangu, mnapokutana kula chakula cha bwana, kila mmoja amngoje mwenzake.
ስለዚህ፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ ለመብላት በተሰበሰባችሁ ጊዜ እርስ በርሳችሁ ተጠባበቁ።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hali kadhalika ingawa sisi ni wengi, tu mwili mmoja kwa kuungana na kristo, na kila mmoja ni kiungo cha mwenzake.
እንዲሁ ብዙዎች ስንሆን በክርስቶስ አንድ አካል ነን፥ እርስ በርሳችንም እያንዳንዳችን የሌላው ብልቶች ነን።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
mwenzake aseme : ee mola wetu mlezi ! sikumpoteza mimi , bali yeye mwenyewe alikuwa katika upotovu wa mbali .
ቁራኛው ( ሰይጣን ) « ጌታችን ሆይ ! እኔ አላሳሳትኩትም ፡ ፡ ግን ( ራሱ ) በሩቅ ስሕተት ውስጥ ነበር » ይላል ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
naye alikuwa na mazao mengi . basi akamwambia mwenzake naye akibishana naye : mimi nimekushinda wewe kwa mali na nguvu za watu !
ለእርሱም ( ከአትክልቶቹ ሌላ ፍሬያማ ) ሀብት ነበረው ፡ ፡ ለጓደኛውም ( ለአማኙ ) እርሱ የሚወዳደረው ሲኾን « እኔ ካንተ በገንዘብ ይበልጥ የበዛሁ በወገንም ይበልጥ የበረታሁ ነኝ » አለው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
akawaambia mfano huu: "je, kipofu anaweza kumwongoza kipofu mwenzake? la! wote wataanguka shimoni.
ምሳሌም አላቸው። ዕውር ዕውርን ሊመራ ይችላልን? ሁለቱ በጕድጓድ አይወድቁምን?
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor
hakuna mtu atakayemfundisha mwananchi mwenzake, wala atakayemwambia ndugu yake: mjue bwana. maana watu wote, wadogo na wakubwa, watanijua mimi.
እያንዳንዱም ጐረቤቱን እያንዳንዱም ወንድሙን። ጌታን እወቅ ብሎ አያስተምርም ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
mwenzake akamwambia kwa kubishana naye : je ! unamkufuru aliye kuumba kutokana na udongo , tena kutokana na tone la manii , kisha akakufanya mtu kaamili ?
ጓደኛው ( አማኙ ) እርሱ ለእርሱ የሚመላለሰው ሲኾን « በዚያ ከዐፈር ፣ ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ከፈጠረህ ፣ ከዚያም ሰው ባደረገህ ( አምላክ ) ካድክን » አለው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na akaingia mjini wakati wa kughafilika wenyeji wake , na akakuta humo watu wawili wanapigana - mmoja ni katika wenzake , na mwengine katika maadui zake . yule mwenzake alimtaka msaada kumpiga adui yake .
ከተማይቱንም ሰዎቿ በዝንጋቴ ጊዜ ላይ ሆነው ሳሉ ገባ ፡ ፡ በእርሷም ውስጥ የሚጋደሉን ሁለት ሰዎችን አገኘ ፡ ፡ ይህ ከወገኑ ነው ፤ ይህም ከጠላቱ ነው ፡ ፡ ያም ከወገኑ የሆነው ሰው በዚያ ከጠላቱ በሆነው ሰው ላይ እርዳታን ጠየቀው ፡ ፡ ሙሳም በጡጫ መታው ፡ ፡ ገደለውም ፡ ፡ ይህ ከሰይጣን ሥራ ነው ፡ ፡ እርሱ ግልጽ አሳሳች ጠላት ነውና አለ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite: