İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Kimden: Makine Çevirisi
Daha iyi bir çeviri öner
Kalite:
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
kwa ajili ya watu wa kuliani .
ለቀኝ ጓዶች ( አዘጋጀናቸው ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na ardhi ameiweka kwa ajili ya viumbe .
ምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
ambaye hutoa mali yake kwa ajili ya kujitakasa .
ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን ( ለድኾች ) የሚሰጠው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na kwa ajili ya mola wako mlezi , subiri !
ለጌታህም ( ትዕዛዝ ) ታገሥ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
basi sali na uchinje kwa ajili ya mola wako mlezi .
ስለዚህ ለጌታህ ስገድ ፤ ( በስሙ ) ሰዋም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na uogopeni moto ambao umeandaliwa kwa ajili ya makafiri .
ያችንም ለከሓዲዎች የተደገሰችውን እሳት ተጠንቀቁ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
sikuombeni ujira kwa ajili ya haya . haukuwa ujira wangu ila kwa yule aliye niumba .
« ሕዝቦቼ ሆይ ! በእርሱ ( በማድረሴ ) ላይ ምንዳን አልጠይቃችሁም ፡ ፡ ምንዳዬ በዚህ በፈጠረኝ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይደለም ፡ ፡ አታውቁምን
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
bustani za milele zitazo funguliwa milango yao kwa ajili yao .
በሮቻቸው ለእነርሱ የተከፈቱ ሲኾኑ የመኖሪያ ገነቶች አሏቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na pepo italetwa karibu kwa ajili ya wachamngu , haitakuwa mbali .
ገነትም አላህን ለፈሩት እሩቅ ባልኾነ ስፍራ ትቅቀረባለች ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na tukaacha humo ishara kwa ajili ya wanao iogopa adhabu chungu .
በውስጧም ለእነዚያ አሳማሚውን ቅጣት ለሚፈሩት ምልክትን አስቀረን ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na wale wanao kesha kwa ajili ya mola wao mlezi kwa kusujudu na kusimama .
እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
mimi mwenyewe nitamwonyesha mengi yatakayomlazimu kuteswa kwa ajili ya jina langu."
ስለ ስሜ ስንት መከራ ሊቀበል እንዲያስፈልገው እኔ አመለክተዋለሁና አለው።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor
huenda ukajihiliki nafsi yako kwa ajili yao , kuwasikitikia kwa kuwa hawayaamini mazungumzo haya !
በዚህም ንግግር ( በቁርኣን ) ባያምኑ በፈለጎቻቸው ላይ በቁጭት ነፍስህን አጥፊ ልትሆን ይፈራልሃል ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na mkirudia na sisi tutarudia . na tumeifanya jahannamu kuwa ni gereza kwa ajili ya makafiri .
( በመጽሐፉም አልን ) « ብትጸጸቱ ፡ - ጌታችሁ ሊያዝንላችሁ ይከጀላል ፡ ፡ ( ወደ ማጥፋት ) ብትመለሱም እንመለሳለን ፡ ፡ ገሀነምንም ለከሓዲዎች ማሰሪያ አደርገናል ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hapana mungu ila mimi tu . basi niabudu mimi , na ushike sala kwa ajili ya kunikumbuka mimi .
« እኔ አላህ እኔ ነኝ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ ፡ ፡ ሶላትንም ( በእርሷ ) እኔን ለማውሳት ስገድ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
basi kwa ajili ya makosa yao waligharikishwa wakaingizwa motoni , wala hawakuwapata wa kuwanusuru badala ya mwenyezi mungu .
በኀጢኣቶቻቸው ምክንያት ተሰጠሙ ፡ ፡ እሳትንም እንዲገቡ ተደረጉ ፡ ፡ ለእነርሱም ከአላህ ሌላ የኾኑ ረዳቶችን አላገኙም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
anaye ongoka basi anaongoka kwa ajili ya nafsi yake . na anaye potea basi anapotea kwa khasara yake mwenyewe .
የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው ፡ ፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው ( ጉዳቱ ) በእርሷ ላይ ነው ፡ ፡ ተሸካሚም ( ነፍስ ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም ፡ ፡ መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
mcheni mwenyezi mungu , na kila nafsi iangalie inayo yatanguliza kwa ajili ya kesho . na mcheni mwenyezi mungu .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
basi, jiwekeni chini ya mamlaka yote ya kibinadamu, kwa ajili ya bwana: utii kwa mfalme aliye mtawala mkuu,
ስለ ጌታ ብላችሁ ለሰው ሥርዓት ሁሉ ተገዙ፤ ለንጉሥም ቢሆን፥ ከሁሉ በላይ ነውና፤
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
kama bwana asingepunguza siku hizo, hakuna binadamu ambaye angeokolewa. lakini kwa ajili ya wateule wake, bwana amezipunguza siku hizo.
ጌታስ ወራቶቹን ባያሳጥር፥ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም፤ ነገር ግን ስለ መረጣቸው ምርጦች ወራቶቹን አሳጠረ።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite: