İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
akafunga siku arubaini mchana na usiku, na mwishowe akaona njaa.
አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
bwana wake atakuja siku asiyoitazamia na saa asiyoijua.
የዚያ ባሪያ ጌታ ባልጠበቃት ቀን ባላወቃትም ሰዓት ይመጣል፥
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
haliwi jua kuufikia mwezi , wala usiku kuupita mchana . na vyote vinaogelea katika njia zao .
ፀሐይ ጨረቃን ልትደርስበት አይገባትም ፡ ፡ ሌሊትም ቀንን ( ያለ ጊዜው ) ቀዳሚ አይኾንም ፡ ፡ ሁሉም በመዞሪያቸው ውስጥ ይዋኛሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
anauingiza usiku katika mchana , na anauingiza mchana katika usiku . na amelifanya jua na mwezi kutumikia .
ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ ቀንንም በሌሊት ውሰጥ ያስገባል ፤ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራ ፡ ፡ ሁሉም እተወሰነ ጊዜ ድረስ ይሮጣሉ ፡ ፡ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው ፡ ፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የምትግገዟቸው የተምር ፍሬ ሽፋን እንኳ አይኖራቸውም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
anaingiza usiku katika mchana , na anaingiza mchana katika usiku . na yeye ni mwenye kuyajua yaliomo vifuani .
ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ ቀንንም በሌሊት ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ እርሱም በልቦች ውስጥ የተደበቁትን ዐዋቂ ነወ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na shika sala katika ncha mbili za mchana na nyakati za usiku zilizo karibu na mchana . hakika mema huondoa maovu .
ሶላትንም በቀን ጫፎች ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም ፡ ፡ መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወገድዳሉና ፡ ፡ ይህ ለተገሳጮች ግሳጼ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
bali saa ya kiyama ndio miadi yao , na saa hiyo ni nzito zaidi na chungu zaidi .
ይልቁንም ሰዓቲቱ ( ትንሣኤ ) ቀጠሮዋቸው ናት ፡ ፡ ሰዓቲቱም በጣም የከበደችና የመረረች ናት ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hayo ni kwa kuwa mwenyezi mungu huingiza usiku katika mchana , na huuingiza mchana katika usiku , na ya kwamba mwenyezi mungu ni mwenye kusikia mwenye kuona .
ይህ አላህ ሌሊትን በቀን ውስጥ የሚያስገባ ቀንንም በሌሊት ውስጥ የሚያስገባ ( ቻይ ) አላህም ሰሚ ተመልካች በመሆኑ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hakika katika kukhitalifiana usiku na mchana , na katika alivyo umba mwenyezi mungu katika mbingu na ardhi , zipo ishara kwa watu wanao mcha-mngu .
ሌሊትና ቀን በመተካካታቸው አላህም በሰማያትና በምድር ውስጥ በፈጠረው ሁሉ ለሚጠነቀቁ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na katika ishara zake ni usiku na mchana , na jua na mwezi . basi msilisujudie jua wala mwezi , bali msujudieni mwenyezi mungu aliye viumba , ikiwa nyinyi mnamuabudu yeye tu .
ሌሊትና ቀንም ፀሐይና ጨረቃም ከምልክቶቹ ናቸው ፡ ፡ ለፀሐይና ለጨረቃ አትስገዱ ፡ ፡ ለእዚያም ለፈጠራቸው አላህ ስገዱ ፡ ፡ እርሱን ብቻ የምትግገዙ እንደ ኾናችሁ ( ለሌላ አትስገዱ ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
kwani huoni kwamba mwenyezi mungu huuingiza usiku katika mchana , na huuingiza mchana katika usiku , na amedhalilisha jua na mwezi ? vyote hivyo vinakwenda mpaka wakati ulio wekwa .
አላህ ሌሊትን በቀን ውስጥ የሚያስገባ ፣ ቀንንም በሌሊት ውስጥ የሚያስገባ ፣ ፀሐይንና ጨረቃንም የገራ መሆኑን አታይምን ? ሁሉም እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ይሮጣሉ ፡ ፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hakika katika kuumbwa kwa mbingu na ardhi , na kukhitalifiana usiku na mchana , na marikebu ambazo hupita baharini kwa viwafaavyo watu , na maji anayo yateremsha mwenyezi mungu kutoka mbinguni , na kwa hayo akaihuisha ardhi baada ya kufa kwake , na akaeneza humo kila aina ya wanyama ; na katika mabadiliko ya pepo , na mawingu yanayo amrishwa kupita baina ya mbingu na ardhi , bila shaka zimo ishara kwa watu wanao zingatia .
ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትንና ቀንንም በማተካካት ፣ በዚያቸም ሰዎችን በሚጠቅም ነገር ( ተጭና ) በባህር ላይ በምትንሻለለው ታንኳ ፣ አላህም ከሰማይ ባወረደው ውሃና በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ ፣ በርሷም ውስጥ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በመበተኑ ፣ ነፋሶችንም ( በየአግጣጫው ) በማገለባበጥ ፣ በሰማይና በምድር መካከል በሚነዳውም ደመና ለሚያውቁ ሕዝቦች እርግጠኛ ምልክቶች አሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Benzerlik derecesi düşük bazı insan çevirileri gizlendi.
Benzerlik derecesi düşük olan sonuçları göster.