İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
wayahudi wanataka ishara, na wagiriki wanatafuta hekima;
መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
yesu akapewa habari kwamba mama na ndugu zake walikuwa nje, wanataka kumwona.
እናትህና ወንድሞችህ ሊያዩህ ወድደው በውጭ ቆመዋል ብለው ነገሩት።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
wanataka wapate kwao utukufu ? basi hakika utukufu wote ni wa mwenyezi mungu .
እነዚያ ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርገው የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉን ልቅናውም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
au wanataka kufanya vitimbi tu ? lakini hao walio kufuru ndio watakao tegeka .
ወይስ ተንኮልን ( ባንተ ) ይሻሉን ? እነዚያም የካዱት እነርሱ በተንኮል ተሸናፊዎች ናቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
wanataka kuizima nuru ya mwenyezi mungu kwa vinywa vyao . na mwenyezi mungu atakamilisha nuru yake ijapo kuwa makafiri watachukia .
የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ ፡ ፡ አላህም ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን ገላጭ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na mwenyezi mungu anataka kukurejezeni kwenye ut'iifu wake , na wanao taka kufuata matamanio wanataka mkengeuke makengeuko makubwa .
አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል ፡ ፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት ( ከውነት ) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
baada ya hayo, yesu alikuwa akitembea katika galilaya. hakutaka kutembea mkoani yudea kwa sababu viongozi wa wayahudi walikuwa wanataka kumwua.
ከዚህም በኋላ ኢየሱስ አይሁድ ሊገድሉት ይፈልጉ ስለ ነበር በይሁዳ ሊመላለስ አይወድም ነበርና በገሊላ ይመላለስ ነበር።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
wakasema : hakika hawa wawili ni wachawi , wanataka kukutoeni katika nchi yenu kwa uchawi wao , na waondoe mila zenu zilizo bora kabisa .
« እነዚህ በእርግጥ ደጋሚዎች ናቸው ፡ ፡ ከምድራችሁ በድግምታቸው ሊያወጧችሁ በላጪቱንም መንገዳችሁን ሊያስወግዱባችሁ ይሻሉ » አሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
basi akawatokea watu wake katika pambo lake . wakasema wale walio kuwa wanataka maisha ya duniani : laiti tungeli kuwa tunayo kama aliyo pewa qaruni !
በሕዝቦቹም ላይ በጌጡ ውስጥ ኾኖ ወጣ ፡ ፡ እነዚያ ቅርቢቱን ሕይወት የሚፈልጉት « ወይ ምኞታችን ! ቃሩን የተሰጠው ብጤ ምነው ለእኛ በኖረን ፤ እርሱ የታላቅ ዕድል ባለቤት ነውና » አሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
ikiwa wanataka kukufanyia khiana , wao walikwisha mfanyia khiana mwenyezi mungu kabla yake , na yeye akakuwezesha kuwashinda . na mwenyezi mungu ni mwenye kujua mwenye hikima .
ሊከዱህም ቢፈልጉ ከዚህ በፊት አላህን በእርግጥ ከድተዋል ፡ ፡ ከነሱም አስመችቶሃል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
huwaoni wale wanao dai kwamba wameamini yale yaliyo teremshwa kwako na yaliyo teremshwa kabla yako ? wanataka wakahukumiwe kwa njia ya upotofu , na hali wameamrishwa wakatae hayo !
ወደ እነዚያ እነርሱ በአንተ ላይ በተወረደውና ከአንተ በፊትም በተወረደው አምነናል ወደሚሉት ፤ አላየህምን በእርሱ እንዲክዱ በእርግጥ የታዘዙ ሲኾኑ ወደ ጣዖት መፋረድን ይፈልጋሉ ፡ ፡ ሰይጣንም ( ከእውነት ) የራቀን መሳሳት ሊያሳስታቸው ይፈልጋል ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
je , wanataka dini isiyo kuwa ya mwenyezi mungu , na hali kila kilichomo mbinguni na katika ardhi kimesilimu kwa kumt'ii yeye kikipenda kisipende , na kwake yeye watarejeshwa ?
በሰማያትና በምድር ያሉ ሁሉ ፤ በውድም በግድም ለርሱ የታዘዙ ወደርሱም የሚመለሱ ሲኾኑ ( ከሓዲዎች ) ከአላህ ሃይማኖት ሌላን ይፈልጋሉን
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hakika wale wanao mkataa mwenyezi mungu na mitume wake , na wanataka kufarikisha baina ya mwenyezi mungu na mitume wake , kwa kusema : wengine tunawaamini na wengine tunawakataa . na wanataka kushika njia iliyo kati kati ya haya ,
እነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ የሚክዱ ፣ በአላህና በመልክተኞቹም መካከል መለየትን የሚፈልጉ ፣ « በከፊሉም እናምናለን በከፊሉም እንክዳለን » የሚሉ ፣ በዚህም መካከል መንገድን ሊይዙ የሚፈልጉ ፤
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
wala msiwashurutishe vijakazi vyenu kufanya zina kwa ajili ya kutafuta pato la maisha ya dunia , ilhali wao wanataka kujihishimu . na atakaye walazimisha basi mwenyezi mungu baada ya kulazimishwa kwao huko , atawasamehe , kwani mwenyezi mungu ni mwenye kusamehe , mwenye kurehemu .
እነዚያም የማግቢያን ጣጣ የማያገኙ አላህ ከችሮታው እስከሚያከብራቸው ድረስ ይጠበቁ ፡ ፡ እነዚያንም እጆቻችሁ ከጨበጧቸው አገልጋዮች ( ገንዘብ ሰጥተው ነጻ ለመውጣት ) መጻጻፍን የሚፈልጉትን ከእነሱ መልካምን ነገር ብታውቁ ተጻጻፉዋቸው ፡ ፡ ከአላህም ገንዘብ ከዚያ ከሰጣችሁ ስጧቸው ፡ ፡ ሴቶች ባሮቻችሁንም መጥጠበቅን ቢፈልጉ የቅርቢቱን ሕይወት ጥቅም ለመፈለግ ብላችሁ በዝሙት ላይ አታስገድዱዋቸው ፡ ፡ የሚያስገድዳቸውም ሰው አላህ ከመገደዳቸው በኋላ ( ለተገደዱት ) መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite: