İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
one who is sick or on a journey has to fast the same number of days at another time . those who can afford a redemption should feed a poor person .
የተቆጠሩን ቀኖች ( ጹሙ ) ፡ ፡ ከእናንተም ውሰጥ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነ ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን መጾም አለበት ፡ ፡ በእነዚያም ጾምን በማይችሉት ላይ ቤዛ ድኻን ማብላት አለባቸው ፡ ፡ ( ቤዛን በመጨመር ) መልካምንም ሥራ የፈቀደ ሰው እርሱ ( ፈቅዶ መጨመሩ ) ለርሱ በላጭ ነው ፡ ፡ መጾማችሁም ለናንተ የበለጠ ነው ፤ የምታውቁ ብትኾኑ ( ትመርጡታላችሁ ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
do you ( muhammad ) ask them for any payment ( for your preaching ) which they cannot afford ?
ወይስ ዋጋን ትጠይቃቸዋለህን ? ስለዚህ እነርሱ ከዕዳው የተከበዱ ናቸውን ?
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
and whosoever can afford should visit the house on a pilgrimage as duty to god . whosoever denies , should remember that god is independent of the peoples of the world .
በውስጡ ግልጽ የኾኑ ተዓምራቶች የኢብራሒምም መቆሚያ አልለ ፡ ፡ ወደ ውስጡ የገባ ሰው ጸጥተኛ ይኾናል ፡ ፡ ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መኼድን በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን መጎብኘት ግዴታ አለባቸው ፡ ፡ የካደም ሰው አላህ ከዓለማት ሁሉ የተብቃቃ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
( fast ) a certain number of days ; and ( for ) him who is sick among you , or on a journey , ( the same ) number of other days ; and for those who can afford it there is a ransom : the feeding of a man in need - but whoso doeth good of his own accord , it is better for him : and that ye fast is better for you if ye did but know -
የተቆጠሩን ቀኖች ( ጹሙ ) ፡ ፡ ከእናንተም ውሰጥ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነ ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን መጾም አለበት ፡ ፡ በእነዚያም ጾምን በማይችሉት ላይ ቤዛ ድኻን ማብላት አለባቸው ፡ ፡ ( ቤዛን በመጨመር ) መልካምንም ሥራ የፈቀደ ሰው እርሱ ( ፈቅዶ መጨመሩ ) ለርሱ በላጭ ነው ፡ ፡ መጾማችሁም ለናንተ የበለጠ ነው ፤ የምታውቁ ብትኾኑ ( ትመርጡታላችሁ ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite: