İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Kimden: Makine Çevirisi
Daha iyi bir çeviri öner
Kalite:
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
then we said , ‘ let the two of you go to the people who have denied our signs . ’ then we destroyed them utterly .
« ወደእነዚያም በተዓምራቶቻችን ወደ አስተባበሉት ሕዝቦች ኺዱ » አልናቸው ፡ ፡ ( አስዋሿቸውም ) ማጥፋትንም አጠፋናቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
o descendants of adam ! adorn yourself when you go to the mosque , and eat and drink , and do not cross limits ; indeed he does not like the transgressors .
የአዳም ልጆች ሆይ ! ( ኀፍረተ ገላችሁን የሚሸፍኑትን ) ጌጦቻችሁን በመስገጃው ሁሉ ዘንድ ያዙ ፡ ፡ ብሉም ፤ ጠጡም ፤ አታባክኑም ፡ ፡ እርሱ አባካኞችን አይወድምና ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
they said : ' your lord knows best how long we have stayed here . let one of you go to the city with this silver ( coin ) and let him search for one who has the purest food and bring provision from it .
እንዲሁም በመካከላቸው እንዲጠያየቁ ቀሰቀስናቸው ፡ ፡ ከእነሱ አንድ ተናጋሪ « ምን ያክል ቆያችሁ » አለ ፡ ፡ « አንድን ቀን ወይም የቀንን ከፊል ቆየን » አሉ ፡ ፡ « ጌታችሁ የቆያችሁትን ጊዜ ልክ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ ከዚህችም ብራችሁ ጋር አንዳችሁን ወደ ከተማይቱ ላኩ ፡ ፡ ከምግቦቿ የትኛዋ ንጹሕ መሆኗንም ይመልከት ፡ ፡ ከእርሱም ( ከንጹሑ ) ምግብን ያምጣላችሁ ፡ ፡ ቀስም ይበል ፡ ፡ በእናንተም አንድንም ሰው አያሳውቅ » አሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Benzerlik derecesi düşük bazı insan çevirileri gizlendi.
Benzerlik derecesi düşük olan sonuçları göster.