İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
satan has gained mastery over them and has made them neglect remembering allah . they are the party of satan .
በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው ፡ ፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው ፡ ፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው ፡ ፡ ንቁ ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
if ye gain the mastery over them in war , disperse , with them , those who follow them , that they may remember .
በጦርም ላይ ብታገኛቸው በእነርሱ ቅጣት ምክንያት ( ሌሎቹ ከሓዲዎች ) ይገሰጹ ዘንድ ከኋላቸው ያሉትን በትንባቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
it is he who gives life and causes death , and he holds mastery over the alternation of night and day . do you not understand this ?
እርሱም ያ ሕያው የሚያደርግ የሚገድልም ነው ፡ ፡ የሌሊትና የቀን መተካካትም የእርሱ ነው ፡ ፡ አታውቁምን
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
ask them : ' who provides you with sustenance out of the heavens and the earth ? who holds mastery over your hearing and sight ?
« ከሰማይና ከምድር ሲሳይን የሚሰጣችሁ ማን ነው መስሚያዎችንና ማያዎችንስ የፈጠረ ማን ነው ከሙትም ሕያውን የሚያወጣ ከሕያውም ሙትን የሚያወጣስ ማን ነው ነገሩን ሁሉ የሚያስተናብርስ ማን ነው » በላቸው ፡ ፡ « በእርግጥም አላህ ነው » ይሉሃል ፡ ፡ « ታዲያ ( ለምን ታጋራላችሁ ) አትፈሩትምን » በላቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
if they try to deceive you , remember they have deceived god before . so he gave you mastery over them , for god is all-knowing and all-wise .
ሊከዱህም ቢፈልጉ ከዚህ በፊት አላህን በእርግጥ ከድተዋል ፡ ፡ ከነሱም አስመችቶሃል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
and as to that which allah restored unto his apostle from them , ye rushed neither horse nor camel upon it but allah giveth his apostles mastery over whomsoever he will . and allah is -over everything potent .
ከእነርሱም ( ገንዘብ ) በመልእክተኛው ላይ አላህ የመለሰው በእርሱ ላይ ፈረሶችንና ግመሎችን አላስጋለባችሁበትም ፡ ፡ ግን አላህ መልክተኞቹን በሚሻው ሰው ላይ ይሾማል ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
and if there is a chance for the unbelievers , they say : did we not acquire the mastery over you and defend you from the believers ? so allah shall judge between you on the day of resurrection , and allah will by no means give the unbelievers a way against the believers .
እነዚያ በእናንተ ( የጊዜን መዘዋወር ) የሚጠባበቁ ናቸው ፡ ፡ ለእናንተም ከአላህ የኾነ አሸናፊነት « ቢኖራችሁ ከእናንተ ጋር አልነበርንምን » ይላሉ ፡ ፡ ለከሓዲዎችም ዕድል ቢኖር « ( ከአሁን በፊት ) በእናንተ ላይ አልተሾምንምን ( እና አልተውናችሁምን ) ከምእምናንም ( አደጋ ) አልከለከልናችሁምን » ይላሉ ፡ ፡ አላህም በትንሣኤ ቀን በመካከላችሁ ይፈርዳል ፡ ፡ አላህም ለከሓዲዎች በምእምናን ላይ መንገድን በፍጹም አያደርግም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite: