İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
when we bless man , he is disregardful and turns aside ; but when an ill befalls him , he makes protracted supplications .
በሰውም ላይ ጸጋችንን በለገስን ጊዜ ( ከማመስገን ) ይዞራል ፡ ፡ በጎኑም ይርቃል ፡ ፡ መከራም ባገኘው ጊዜ የብዙ ልመና ባለቤት ይኾናል ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
i will have your hands and feet cut off on alternate sides and crucify you on the trunks of date-palm trees . you will come to know whose punishment is harder and protracted . "
( ፈርዖንም ) « ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት ለእርሱ አመናችሁን እርሱ በእርግጥ ያ ድግምትን ያስተማራችሁ ትልቃችሁ ነው ፡ ፡ እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን በማናጋት ( ግራናቀኝን በማፈራረቅ ) እቆራርጣችኋለሁ ፡ ፡ በዘምባባም ግንዶች ለይ እሰቅላችኋለሁ ፡ ፡ ማንኛችንም ቅጣቱ በጣም ብርቱ የሚቆይም መኾኑን ታውቃላችሁ » አላቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor