İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Kimden: Makine Çevirisi
Daha iyi bir çeviri öner
Kalite:
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
why are you not picking calls
ይቅርታ ስላልደወልኩ
Son Güncelleme: 2024-04-10
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
why are you then not able to bring them back to life if you are truthful ?
እውነተኞች እንደ ኾናችሁ ( ነፍሲቱን ወደ አካሉ ) ለምን አትመልሷትም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
did we will , we would make it bitter ; so why are you not thankful ?
ብንሻ ኖሮ መርጋጋ ባደረግነው ነበር ፡ ፡ አታመሰግኑምን ?
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
he placed it before them . then he said , " why are you not eating ? "
ወደእነርሱም ( አርዶና ጠብሶ ) አቀረበው ፡ ፡ « አትበሉም ወይ ? » አላቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor
if we so pleased , we certainly could make it salty . why , then , are you not grateful ?
ብንሻ ኖሮ መርጋጋ ባደረግነው ነበር ፡ ፡ አታመሰግኑምን ?
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
" are you not those to whom my revelations were recited , and you dubbed them as lies ? "
« አንቀጾቼ በእናንተ ላይ የሚነበቡላችሁና በእነርሱ የምታስተባብሉ አልነበራችሁምን » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor
and those who do evil will be flung down on their faces in the fire . are you not rewarded according to your deeds ?
በመጥፎም የመጡ ሰዎች ፊቶቻቸው በእሳት ውስጥ ይደፋሉ ፡ ፡ « ትሠሩት የነበራችሁትን እንጅ አትመነዱም » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
are you not aware that allah has knowledge of what is in the heaven and earth ? this is ( recorded ) in a book .
አላህ በሰማይና በምድር ውስጥ ያለን ሁሉ በእርግጥ የሚያውቅ መኾኑን አታውቅምን ይህ በመጽሐፍ ውስጥ ( የተመዘገበ ) ነው ፡ ፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
behold , you are those who have disputed greatly concerning matters which you knew ; why are you now disputing about matters that you know nothing about ? allah knows it whereas you do not know .
ንቁ ! እናንተ እነዚያ ለእናንተ በርሱ ዕውቀት ባላችሁ ነገር የተከራከራችሁ ናችሁ ፡ ፡ ታዲያ ለእናንተ በርሱ ዕውቀት በሌላችሁ ነገር ለምን ትከራከራላችሁ አላህም ያውቃል ፡ ፡ እናንተ ግን አታውቁም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
why are you divided into two different parties concerning the hypocrites , when god himself has turned them to disbelief because of their misdeeds . do you want to guide those whom god has caused to go astray ?
በመናፍቃንም ( ነገር ) አላህ በሥራዎቻቸው ወደ ክህደት የመለሳቸው ሲኾኑ ሁለት ክፍሎች የኾናችሁት ለናንተ ምን አላችሁ አላህ ያጠመመውን ሰው ልታቀኑ ታስባላችሁን አላህም ያሳሳተውን ሰው ለእርሱ መንገድን ፈጽሞ አታገኝለትም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
say : " i tell you not that with me are the treasures of allah , nor do i know what is hidden , nor do i tell you i am an angel . i but follow what is revealed to me . "
« ለእናንተ የአላህ ግምጃ ቤቶች እኔ ዘንድ ናቸው አልልም ፡ ፡ ሩቅንም አላውቅም ፡ ፡ ለእናንተም እኔ መልአክ ነኝ አልልም ፡ ፡ ወደእኔ የሚወርድልኝን እንጅ ሌላን አልከተልም » በላቸው ፡ ፡ « ዕውርና የሚያይ ይስተካከላሉን አታስተነትኑምን » በላቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor
" why are you surprised at the command of god ? god 's mercy and blessings be upon you , o members of this household , " they said .
« ከአላህ ትዕዛዝ ትደነቂያለሽን የአላህ ችሮታና በረከቶቹ በእናንተ በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ ይሁን እርሱ ምስጉን ለጋስ ነውና » አሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor
are you not aware that allah knows whatever is in the heavens and whatever is in the earth ? never is there any whispering among three but he is their fourth ; nor among five but he is their sixth ; nor fewer nor more but he is with them wherever they may be .
አላህ በሰማያት ውስጥ ያለውን በምድርም ውሰጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅ መኾኑን አታይምን ? ከሦስት ሰዎች መሾካሾክ አይኖርም እርሱ አራተኛቸው ቢኾን እንጅ ፡ ፡ ከአምስትም ( አይኖርም ) እርሱ ስድስተኛቸው ቢኾን እንጅ ፡ ፡ ከዚያ ያነሰም የበዛም ( አይኖርም ) እርሱ የትም ቢኾኑ እንጂ ፡ ፡ ከዚያም በትንሣኤ ቀን የሠሩትን ሁሉ ይነግራቸዋል ፡ ፡ አላህ ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
he said , “ o my people , why are you quick to do evil rather than good ? if only you would seek god s forgiveness ’ , so that you may be shown mercy . ”
« ሕዝቦቼ ሆይ ! ከመልካሙ በፊት በክፉው ( ቅጣትን አምጣብን በማለት ) ለምን ታስቸኩላላችሀ ይታዘንላችሁ ዘንድ አላህን ምሕረትን አትለምኑምን » አላቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
" i tell you not that with me are the treasures of allah , nor do i know what is hidden , nor claim i to be an angel . nor yet do i say , of those whom your eyes do despise that allah will not grant them ( all ) that is good : allah knoweth best what is in their souls : i should , if i did , indeed be a wrong-doer . "
« ለእናንተም እኔ ዘንድ የአላህ ግምጃ ቤቶች አልሉ ሩቅንም ዐውቃለሁ አልላችሁም ፡ ፡ እኔም መልአክ ነኝ አልላችሁም ፡ ፡ ለእነዚያም ዓይኖቻችሁ ለሚያዋርዷቸው አላህ ደግ ነገርን ( እምነትን ) አይሰጣቸውም አልልም ፡ ፡ አላህ በነፍሶቻቸው ውስጥ ያለውን ነገር አዋቂ ነው ፡ ፡ እኔ ያን ጊዜ ከበደለኞች እሆናለሁና » ( አላቸው ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor