来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
men denne hop som ikke kjenner loven, er forbannet.
ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው ብለው መለሱላቸው።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
om nogen ikke elsker herren, han være forbannet! maran ata.
ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
gud har forbannet de vantro , og han har gjort klar en ild for dem ,
አላህ ከሓዲዎችን በእርግጥ ረግሟቸዋል ፡ ፡ ለእነርሱም የተጋጋመችን እሳት አዘጋጅቷል ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
for jeg vilde ønske at jeg selv var forbannet bort fra kristus for mine brødre, mine frender efter kjødet,
በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
som gud har forbannet , og som svarte : « jeg vil sannelig overta en bestemt del av dine tjenere !
« አላህ የረገመውን ከባሮችህም የተወሰነን ድርሻ በእርግጥ እይዛለሁ » ያለውን ( ሰይጣን እንጅ ሌላን አይከተሉም ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
de som forulemper gud og hans sendebud , dem har gud forbannet i denne verden og den hinsidige , og han har gjort klar for dem en nedverdigende straff .
እነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚያስከፉ በቅርቢቱ ዓለም በመጨረሻይቱም አላህ ረግሟቸዋል ፡ ፡ ለእነርሱም አዋራጅን ቅጣት ደግሶላቸዋል ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
men peter sa til ham: ditt sølv være forbannet, både det og du selv, fordi du tenkte å kjøpe guds gave for penger!
ጴጥሮስ ግን እንዲህ አለው። የእግዚአብሔርን ስጦታ በገንዘብ እንድታገኝ አስበሃልና ብርህ ከአንተ ጋር ይጥፋ።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
de av israels barn som var vantro , ble forbannet ved davids og jesu , marias sønns lepper . dette på grunn av deres ulydighet og deres overtredelser .
ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ ፡ ፡ ይህ ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመኾናቸው ነው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
som vi før har sagt, så sier jeg og nu igjen: om nogen forkynner eder et annet evangelium enn det som i har mottatt, han være forbannet!
አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
fordi de brøt sin pakt , har vi forbannet dem og forherdet deres hjerter , så de forvrir ordene ut av sin sammenheng , og har glemt en del av sin formaning . du vil stadig oppdage falskhet fra dem , unntatt noen få .
ቃል ኪዳናቸውንም በማፍረሳቸው ረገምናቸው ፡ ፡ ልቦቻቸውንም ደረቆች አደረግን ፡ ፡ ቃላትን ከቦታዎቻቸው ይለውጣሉ ፡ ፡ በርሱም ከታዘዙበት ነገር ፈንታን ተው ፡ ፡ ከእነሱም ጥቂቶች ሲቀሩ ከነርሱ የኾነን ክዳት የምታውቅባቸው ከመኾን አትወገድም ፡ ፡ ከእነርሱም ይቅርታ አድርግ እለፋቸውም ፡ ፡ አላህ መልካም ሠሪዎችን ይወዳልና ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
de svarer : « våre hjerter er uomskårne . » sannelig , gud forbanner dem for deres vantro .
« ልቦቻችንም ሽፍኖች ናቸው » አሉ ፤ አይደለም አላህ በክሕደታቸው ምክንያት ረገማቸው ጥቂትንም ብቻ ያምናሉ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量: