您搜索了: oppriktighet (挪威语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Norwegian

Amharic

信息

Norwegian

oppriktighet

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

挪威语

阿姆哈拉语

信息

挪威语

si : « gud tjener jeg , og jeg vier ham i oppriktighet min religion . »

阿姆哈拉语

አላህን « ሃይማኖቴን ለእርሱ ያጠራሁ ኾኜ እግገዛዋለሁ » በል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

så påkall gud idet dere vier ham religiøs oppriktighet , selv om det er de vantro imot !

阿姆哈拉语

አላህንም ከሓዲዎች ቢጠሉም ሃይማኖትን ለእርሱ አጥሪዎች ኾናችሁ ተገዙት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

vi har åpenbart deg skriften med sannheten , så tjen gud , idet du vier ham din religion i oppriktighet .

阿姆哈拉语

እኛ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት ( የተመላ ) ሲኾን አወረድነው ፡ ፡ አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

så påkall ham , idet dere vier ham religiøs oppriktighet . lov og pris tilhører gud , all verdens herre .

阿姆哈拉语

እርሱ ብቻ ( ሁል ጊዜ ) ሕያው ነው ፤ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም ፤ ሃይማኖትንም ለእርሱ ያጠራችሁ ስትኾኑ « ምስጋና ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይኹን » የምትሉ ኾናችሁ ተገዙት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

med mindre de omvender seg og forbedrer seg , holder fast ved gud og vier gud sin religion i oppriktighet . disse er ett med de troende .

阿姆哈拉语

እነዚያ የተመለሱ ( ሥራቸውን ) ያሳመሩም ፤ በአላህም የተጠበቁ ፤ ሃይማኖታቸውንም ለአላህ ፍጹም ያደረጉ ሲቀሩ ፡ ፡ እነዚያስ ከምእምናን ጋር ናቸው ፡ ፡ ለምእምናንም አላህ ታላቅን ምንዳ በእርግጥ ይሰጣል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

når folk går om bord i skip , ber de til gud i religiøs oppriktighet . men når han har reddet dem til land , setter de andre ved hans side ,

阿姆哈拉语

በመርከቦች ውስጥ በተሳፈሩ ጊዜም አላህን መገዛትን ለእርሱ ብቻ ያጠሩ ኾነው ይጠሩታል ፡ ፡ ወደ የብስ ( በማውጣት ) ባዳናቸው ጊዜም ወዲያውኑ እነርሱ ( ጣዖትን ) ያጋራሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

de ble kun pålagt å tjene gud i religiøs oppriktighet overfor ham , som gud-søkere , og å forrette bønnen og gi det rituelle bidrag . dette er rett religion .

阿姆哈拉语

አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች ፣ ቀጥተኞች ኾነው ሊግገዙት ፣ ሶላትንም አስተካክለው ሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጅ ያልታዘዙ ሲኾኑ ( ተለያዩ ) ፡ ፡ ይህም የቀጥተኛይቱ ( ሃይማኖት ) ድንጋጌ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

så dere søker gud i oppriktighet , og ikke gir ham medguder . den som gir gud medguder , han er som om han falt fra himmelen , og fuglene snapper ham opp , eller vinden feier ham bort til et fjernt sted .

阿姆哈拉语

ለአላህ ታዛዦች በእርሱ የማታገሩ ሆናችሁ ( ከሐሰት ራቁ ) ፡ ፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ፤ ከሰማይ እንደ ወደቀና በራሪ እንደምትነጥቀው ፣ ወይም ነፋስ እርሱን በሩቅ ስፍራ እንደምትጥለው ብጤ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

men når dere er om bord på skip som seiler av gårde med folk i god vind , og de føler glede ved det , så kommer storm , og bølgene reiser seg på alle kanter så de føler seg maktesløse . da påkaller de gud i religiøs oppriktighet overfor ham !

阿姆哈拉语

እርሱ ( አላህ ) ያ በየብስና በባሕር የሚያስኬዳችሁ ነው ፡ ፡ በመርከቦችም ውስጥ በሆናችሁና በእነርሱም በመልካም ነፋስ በርሷ የተደሰቱ ኾነው ( መርከቦቹ ) በተንሻለሉ ጊዜ ኀይለኛ ነፋስ ትመጣባታለች ፡ ፡ ከየስፍራውም ማዕበል ይመጣባቸዋል ፡ ፡ እነሱም ( ለጥፋት ) የተከበቡ መሆናቸውን ያረጋግጣሉ ፡ ፡ ( ያን ጊዜ ) አላህን ከዚህች ( ጭንቀት ) ብታድነን በእርግጥ ከአመስጋኞቹ እንሆናለን ሲሉ ሃይማኖትን ለርሱ ብቻ ያጠሩ ሆነው ይለምኑታል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,792,768,945 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認