您搜索了: adui (斯瓦希里语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Swahili

Amharic

信息

Swahili

adui

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

斯瓦希里语

阿姆哈拉语

信息

斯瓦希里语

adui wa mwisho atakayeangamizwa ni kifo.

阿姆哈拉语

የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

tukombolewe kutoka adui zetu, tupate kumtumikia bila hofu,

阿姆哈拉语

በእርሱም ከጠላቶቻችን እጅ ድነን በዘመናችን ሁሉ ያለ ፍርሃት በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ እንድናገለግለው ሰጠን።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

lakini msimtendee mtu huyo kama adui, bali mwonyeni kama ndugu.

阿姆哈拉语

ነገር ግን እንደ ወንድም ገሥጹት እንጂ እንደ ጠላት አትቍጠሩት።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

lakini mimi nawaambieni, wapendeni adui zenu na kuwaombea wale wanaowadhulumu ninyi

阿姆哈拉语

እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

wala asikuzuilieni shet'ani . hakika yeye ni adui yenu wa dhaahiri .

阿姆哈拉语

ሰይጣንም አያግዳችሁ ፡ ፡ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

kwani hakika hao ni adui zangu , isipo kuwa mola mlezi wa walimwengu wote .

阿姆哈拉语

« እነሱም ( ጣዖቶቹ ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው ፡ ፡ ግን የዓለማት ጌታ ሲቀር ( እርሱ ወዳጄ ነው ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

maana kristo sharti atawale mpaka mungu atakapowashinda adui zake na kuwaweka chini ya miguu yake.

阿姆哈拉语

ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

hakika huyu ni adui yako na wa mkeo . basi asikutoeni katika bustani hii , mkaingia mashakani .

阿姆哈拉语

አልንም « አደም ሆይ ! ይህ ላንተም ለሚስትህም በእርግጥ ጠላት ነው ፡ ፡ ስለዚህ ከገነት አያውጣችሁ ፤ ትለፋለህና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

hapo kwanza ninyi pia mlikuwa mbali na mungu na mlikuwa adui zake kwa sababu ya fikira zenu na matendo yenu maovu.

阿姆哈拉语

እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

aliye kuwa adui wa mwenyezi mungu na malaika wake na mitume wake na jibril na mikail , basi hakika mwenyezi mungu ni adui wa makafiri .

阿姆哈拉语

ለአላህና ለመላእክቱ ለመልክተኞቹም ለጂብሪልም ለሚካልም ( ሚካኤል ) ጠላት የኾነ ሰው አላህ ለ ( እነዚህ ) ከሓዲዎች ጠላት ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

basi wakamwokota watu wa firauni , aje kuwa adui kwao na huzuni . hakika firauni na hamana na majeshi yao walikuwa wenye makosa .

阿姆哈拉语

የፈርዖን ቤተሰቦችም ( መጨረሻው ) ለእነርሱ ጠላት ሐዘንም ይሆን ዘንድ አነሱት ፡ ፡ ፈርዖንና ሃማንም ሰራዊቶቻቸውም ሀጢአተኞች ነበሩ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

hakika shet'ani ni adui yenu , basi mfanyeni kuwa ni adui . kwani yeye analiita kundi lake liwe katika watu wa motoni .

阿姆哈拉语

ሰይጣን ለናንተ ጠላት ነው ፡ ፡ ስለዚህ ጠላት አድርጋችሁ ያዙት ፡ ፡ ተከታዮቹን የሚጠራው ከእሳት ጓዶች እንዲኾኑ ብቻ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

yeye akawajibu, adui ndiye aliyefanya hivyo. basi, watumishi wake wakamwuliza, je, unataka twende tukayang'oe

阿姆哈拉语

እርሱም። ጠላት ይህን አደረገ አላቸው። ባሮቹም። እንግዲህ ሄደን ብንለቅመው ትወዳለህን? አሉት።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

basi mwenyezi mungu akikurudisha kwenye kikundi kimoja miongoni mwao - na wakakutaka idhini ya kutoka - sema : nyinyi hamtatoka pamoja nami kabisa , wala hamtapigana na adui pamoja nami . nyinyi mliridhia kukaa nyuma mara ya kwanza , basi kaeni pamoja na hao watakao bakia nyuma .

阿姆哈拉语

ከእነሱም ወደ ኾነችው ጭፍራ አላህ ቢመልስህ ( ከአንተ ጋር ) ለመውጣትም ቢያስፈቅዱህ ፡ - « ከኔ ጋር በፍጹም አትወጡም ፡ ፡ ከእኔም ጋር ጠላትን አትዋጉም ፡ ፡ እናንተ በመጀመሪያ ጊዜ መቀመጥን ወዳችኋልና ፡ ፡ ከተቀማጮቹ ጋርም ተቀመጡ » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,794,823,065 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認