来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
macho yatainama chini .
ዓይኖቻቸው ተዋራጆች ( አቀርቃሪዎች ) ናቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
basi, yesu akawaamuru watu wakae chini.
ሕዝቡም በምድር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፤
最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:
na wakitoa moto kwa kupiga kwato zao chini ,
( በሰኮናቸው ) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም ፤
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
kisha tukamrudisha kuwa chini kuliko walio chini !
ከዚያም ( ከፊሉን ) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
kama mkiongozwa na roho, basi, hamko tena chini ya sheria.
በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።
最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:
basi walitaka kumfanyia vitimbi , lakini tukawafanya wao ndio wa chini .
በእርሱም ተንኮልን አሰቡ ፡ ፡ ዝቅተኞችም አደረግናቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
huko anangoja mpaka adui zake watakapowekwa kama kibao chini ya miguu yake.
ጠላቶቹም የእግሩ መረገጫ እስኪደረጉ ድረስ ወደ ፊት ይጠብቃል።
最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:
basi, pazia la hekalu likapasuka vipande viwili toka juu mpaka chini.
የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።
最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:
na tukaigeuza nchi juu chini , na tukawanyeshea mvua ya mawe ya udongo wa motoni .
ላይዋንም ከታችዋ አደረግን ፡ ፡ በእነሱም ላይ የሸክላ ደንጊያዎችን አዘነብንባቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
ndiyo maana mungu amewaweka chini ya nguvu ya upotovu, wauamini uongo.
ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።
最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:
wakasema : je ! tukuamini wewe , hali wanao kufuata ni watu wa chini ?
( እነርሱም ) « ወራዶቹ የተከተሉህ ኾነህ ለአንተ እናምናለን » አሉት ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
na firauni na walio mtangulia , na miji iliyo pinduliwa chini juu , walileta khatia .
ፈርዖን ከበፊቱ የነበሩትም ሰዎች ተገልባጮቹም ( ከተሞች ) በኀጢአት ( ሥራዎች ) መጡ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
na tupa chini fimbo yako . basi alipo iona ikitikisika kama nyoka , akarudi nyuma wala hakutazama .
« በትርህንም ጣል » ( ተባለ ) ፡ ፡ እንደ ትንሽ እባብ ስትስለከለክ ባያትም ጊዜ ወደ ኋላ ዞሮ ሸሸ ፤ አልተመለሰምም ፡ ፡ « ሙሳ ሆይ ! ተመለስ አትፍራም ፤ አንተ ከጥብቆቹ ነህና » ( ተባለም ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
na vivuli vyake vitakuwa karibu yao , na mashada ya matunda yataning'inia mpaka chini .
ዛፎችዋም በእነርሱ ላይ የቀረበች ፣ ፍሬዎችዋም ( ለለቃሚዎች ) መግገራትን የተገራች ስትኾን ( ገነትን መነዳቸው ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
basi ilipo fika amri yetu tuliigeuza nchi juu chini , na tukawateremshia mvua ya changarawe za udongo mgumu ulio kamatana wa motoni ,
82
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
hakika wanaafiki watakuwa katika t'abaka ya chini kabisa motoni , wala hutompata yeyote wa kuwanusuru .
መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታችኛው አዘቅት ውስጥ ናቸው ፡ ፡ ለእነሱም ረዳትን አታገኝላቸውም ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
hapo huyo mwanamke, akifahamu yaliyompata, akajitokeza akitetemeka kwa hofu, akajitupa chini mbele ya yesu na kusema ukweli wote.
ሴቲቱ ግን የተደረገላትን ስላወቀች፥ እየፈራች እየተንቀጠቀጠችም፥ መጥታ በፊቱ ተደፋች እውነቱንም ሁሉ ነገረችው።
最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:
basi akazifanya mbingu saba kwa siku mbili , na akazipangia kila mbingu mambo yake . na tukaipamba mbingu ya chini kwa mataa na kwa ulinzi .
በሁለት ቀኖችም ውስጥ ሰባት ሰማያት አደረጋቸው ፡ ፡ በሰማይቱም ሁሉ ነገሯን አዘጋጀ ፡ ፡ ቅርቢቱንም ሰማይ በመብራቶች አጌጥን ፡ ፡ ( ከሰይጣናት ) መጠበቅንም ጠበቅናት ፡ ፡ ይህ የአሸናፊው የዐዋቂው ( ጌታ ) ውሳኔ ነው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
lakini walio mcha mola wao mlezi watapata ghorofa zilizo jengwa juu ya ghorofa ; chini yake hupita mito . ndiyo ahadi ya mwenyezi mungu .
ግን እነዚያ ጌታቸውን የፈሩ ለእነርሱ ከበላያቸው የታነጹ ሰገነቶች ያሏቸው ሰገነቶች ከስሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የኾኑ አልሏቸው ፡ ፡ ( ይህንን ) አላህ ቃል ገባላቸው ፡ ፡ አላህ ቃሉን አያፈርስም ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
akiwa katika uchungu mkubwa, alisali kwa bidii zaidi; na jasho likamtoka, kama matone ya damu, likatiririka mpaka chini.
በፍርሃትም ሲጣጣር አጽንቶ ይጸልይ ነበር፤ ወዙም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ ነበረ።
最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量: