您搜索了: ila ni ngumu sana bafu (斯瓦希里语 - 阿姆哈拉语)

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

斯瓦希里语

阿姆哈拉语

信息

斯瓦希里语

hukuwa wewe ila ni mwonyaji .

阿姆哈拉语

አንተ አስጠንቃቂ እንጂ ሌላ አይደለህም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

haikuwa hii ila ni ukumbusho kwa walimwengu wote .

阿姆哈拉语

እርሱ የዓለማት መገሠጫ እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

na hayakuwa haya , ila ni ukumbusho kwa walimwengu wote .

阿姆哈拉语

ግን እርሱ ( ቁርኣን ) ለዓለማት መገሰጫ እንጂ ሌላ አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

mimi si cho chote ila ni mwonyaji wa dhaahiri shaahiri .

阿姆哈拉语

« እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም ፡ ፡ »

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

haya si chochote ila ni mtindo wa watu wa tokea zamani .

阿姆哈拉语

« ይህ የፊተኞቹ ሰዎች ፀባይ እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

ila ni kutaka radhi ya mola wake mlezi aliye juu kabisa .

阿姆哈拉语

ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ ( ይህንን ሠራ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

na husema : haya si chochote ila ni uchawi tu ulio dhaahiri .

阿姆哈拉语

ይላሉም « ይህ ግልጽ ድግምት እንጂ ሌላ አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

huyu mwenzao hana wazimu . hakuwa yeye ila ni mwonyaji aliye dhaahiri .

阿姆哈拉语

በነቢያቸው ( በሙሐመድ ) ምንም ዕብደት የሌለበት መኾኑን አያስተውሉምን እርሱ ግልጽ አስጠንቃቂ እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

wala wewe huwaombi ujira kwa haya . hayakuwa haya ila ni mawaidha kwa walimwengu wote .

阿姆哈拉语

በእርሱም ( በቁርአን ) ላይ ምንም ዋጋ አትጠይቃቸውም ፡ ፡ እርሱ ለዓለማት ግሳጼ እንጂ ሌላ አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

nyinyi hamna mungu isipo kuwa yeye . nyinyi si chochote ila ni wazushi tu .

阿姆哈拉语

ወደ ዓድም ወንድማቸውን ሁድን ( ላክን ) ፡ ፡ አላቸው ፡ - « ወገኖቼ ሆይ ! አላህን ተገዙ ፡ ፡ ከእርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም ፡ ፡ እናንተም ቀጣፊዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

huyu si lolote ila ni mtu anaye mzulia mwenyezi mungu uwongo , wala sisi sio wa kumuamini .

阿姆哈拉语

« እርሱ በአላህ ላይ ውሸትን የቀጠፈ ሰው እንጂ ሌላ አይደለም ፡ ፡ እኛም ለእርሱ አማኞች አይደለንም » ( አሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

haya haya tuliahidiwa sisi na baba zetu zamani . hayakuwa haya ila ni hadithi za uwongo za watu wa kale .

阿姆哈拉语

« ይህንን እኛም ከፊት የነበሩት አባቶቻችንም በእርግጥ ተቀጥረንበታል ፡ ፡ ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች እንጅ ሌላ አይደለም » ( አሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

hayo hayakuwa ila ni majina mliyo wapa nyinyi na baba zenu . mwenyezi mungu hakuleta uthibitisho wowote juu ya hayo .

阿姆哈拉语

እነርሱ እናንተና አባቶቻችሁ ( አማልክት ብላችሁ ) የጠራችኋቸው ስሞች ብቻ እንጅ ምንም አይደሉም ፡ ፡ አላህ በእርሷ ( መግገዛት ) ምንም ማስረጃ አላወረደም ፡ ፡ ከጌታቸውም መምሪያ የመጣላቸው ሲኾኑ ጥርጣሬንና ነፍሶች የሚዘነበሉበትን እንጅ ሌላ አይከተሉም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

hakuwa yeye ( isa ) ila ni mtumwa tuliye mneemesha na tukamfanya ni mfano kwa wana wa israili .

阿姆哈拉语

እርሱ በርሱ ላይ የለገስንለት ለእስራኤለም ልጆች ተዓምር ያደረግነው የኾነ ባሪያ እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

basi haikuwa jawabu ya watu wake ila ni kusema : muuweni au mchomeni moto ! mwenyezi mungu akamwokoa na moto .

阿姆哈拉语

የሕዝቦቹም መልስ ፡ - « ግደሉት ፤ ወይም አቃጥሉት » ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም ፡ ፡ ከእሳቲቱም አላህ አዳነው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያምኑ ሕዝቦች ተዓምራቶች አሉበት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

au wewe unadhani kwamba wengi wao wanasikia au wanaelewa ? hao hawakuwa ila ni kama nyama hoa tu , bali wao wamepotea zaidi njia .

阿姆哈拉语

ይልቁንም አብዛኛዎቻቸው የሚሰሙ ወይም የሚያውቁ መኾናቸውን ታስባለህን እነርሱ እንደ እንስሳዎች እንጂ ሌላ አይደሉም ፡ ፡ ከቶውንም እነሱ ይልቅ መንገድን የተሳሳቱ ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

hayo ni ili alifanye lile analo litia shet'ani liwe ni fitna kwa wale wenye maradhi ndani ya nyoyo zao , na wale ambao nyoyo zao ni ngumu . na hakika madhaalimu wamo katika mfarakano wa mbali .

阿姆哈拉语

ሰይጣን የሚጥለውን ነገር ለእነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ላለባቸው ልቦቻቸውም ደረቆች ለሆኑት ፈተና ሊያደርግ ( ይጥላል ) ፡ ፡ በዳዮችም ከእውነት በራቀ ጭቅጭቅ ውስጥ ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

basi alipo wafikia musa na ishara zetu , walisema : haya si chochote ila ni uchawi ulio zuliwa . na hatukuyasikia haya kwa baba zetu wa zamani .

阿姆哈拉语

ሙሳም በታምራቶቻችን ግልጽ ኾነው በመጣባቸው ጊዜ « ይህ የተቀጠፈ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡ ይህንንም በመጀመሪያዎቹ አባቶቻችን ውስጥ አልሰማንም » አሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

na haikuwa ibada yao kwenye hiyo nyumba ( al kaaba ) ila ni kupiga miunzi na makofi . basi onjeni adhabu kwa vile mlivyo kuwa mkikufuru .

阿姆哈拉语

በቤቱ ዘንድም ( በካዕባ ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም ፡ ፡ ትክዱት በነበራችሁትም ነገር ቅጣትን ቅመሱ ( ይባላሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

wala hatukumfundisha ( muhammad ) mashairi , wala hayatakikani kwake hayo . haukuwa huu ila ni ukumbusho na qur'ani inayo bainisha .

阿姆哈拉语

( ሙሐመድን ) ቅኔንም አላስተማርነውም ፡ ፡ ለእርሱም አይግገባውም ፡ ፡ እርሱ ( መጽሐፉ ) መገሰጫና ገላጭ ቁርኣን እንጅ ( ቅኔ ) አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。

获取更好的翻译,从
8,941,738,320 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認