您搜索了: kuwalisha (斯瓦希里语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Swahili

Amharic

信息

Swahili

kuwalisha

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

斯瓦希里语

阿姆哈拉语

信息

斯瓦希里语

mwenyezi mungu hatakushikeni kwa viapo vyenu vya upuuzi , lakini atakushikeni kwa mnavyo apa kweli kweli kwa makusudio . basi kafara yake ni kuwalisha masikini kumi kwa chakula cha wastani mnacho walisha ahali zenu , au kuwavisha , au kumkomboa mtumwa .

阿姆哈拉语

አላህ በመሐላዎቻችሁ በውድቁ አይዛችሁም ፡ ፡ ግን መሐላዎችን ( ባሰባችሁት ) ይይዛችኋል ፡ ፡ ማስተሰሪያውም ቤተሰቦቻችሁን ከምትመግቡት ከመካከለኛው ( ምግብ ) ዐስርን ምስኪኖች ማብላት ወይም እነሱን ማልበስ ወይም ጫንቃን ነጻ ማውጣት ነው ፤ ( ከተባሉት አንዱን ) ያላገኘም ሰው ሦስት ቀኖችን መጾም ነው ፤ ይህ በማላችሁ ጊዜ የመሐላዎቻችሁ ማካካሻ ነው ፡ ፡ መሐላዎቻችሁንም ጠብቁ ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ ለናንተ አንቀጾችን ያብራራል ፡ ፡ እናንተ ልታመሰግኑ ይከጀላልና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

na miongoni mwenu atakaye muuwa makusudi , basi malipo yake yatakuwa kwa kuchinja kilicho sawa na alicho kiuwa , katika mifugo , kama wanavyo hukumu waadilifu wawili miongoni mwenu . mnyama huyo apelekwe kwenye al kaaba , au kutoa kafara kwa kuwalisha masikini ; au badala ya hayo ni kufunga , ili aonje ubaya wa jambo lake hili .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እናንት በሐጅ ሥራ ውስጥ ስትኾኑ አውሬን አትግደሉ ፡ ፡ ከእናንተም እያወቀ የገደለው ሰው ቅጣቱ ከእናንተ ሁለት የትክክለኛነት ባለቤቶች የሚፈርዱበት የኾነ ወደ ካዕባ ደራሽ መሥዋዕት ሲኾን ከቤት እንስሳዎች የገደለውን ነገር ብጤ መስጠት ወይም ምስኪኖችን ማብላት ወይም የዚህን ልክ መጾም ማካካሻ ነው ፡ ፡ ( ይኽም ) የሥራውን ከባድ ቅጣት እንዲቀምስ ነው ፡ ፡ ( ሳይከለከል በፊት ) ካለፈው ነገር አላህ ይቅርታ አደረገ ፡ ፡ ( ወደ ጥፋቱም ) የተመለሰም ሰው አላህ ከርሱ ይበቀላል ፡ ፡ አላህም አሸናፊ የመበቀል ባለቤት ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,774,908,517 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認