您搜索了: kwa nini shoga (斯瓦希里语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Swahili

Amharic

信息

Swahili

kwa nini shoga

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

斯瓦希里语

阿姆哈拉语

信息

斯瓦希里语

enyi mlio amini ! kwa nini mnasema msiyo yatenda ?

阿姆哈拉语

እላንተ ያመናችሁ ሆይ ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

na kwa nini nisimuabudu yule aliye niumba na kwake mtarejeshwa ?

阿姆哈拉语

« ያንንም የፈጠረኝን ፤ ወደርሱም የምትመለሱበትን ( ጌታ ) የማልገዛ ለእኔ ምን አለኝ ? » ( አለ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

"na kwa nini hamwezi kujiamulia wenyewe jambo jema la kufanya?

阿姆哈拉语

ራሳችሁ ደግሞ ጽድቅን የማትፈርዱ ስለ ምን ነው?

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

斯瓦希里语

mbora wao akasema : sikukwambieni , kwa nini hamumtakasi mwenyezi mungu ?

阿姆哈拉语

ትክክለኛቸው « ለእናንተ አላህን ለምን አታጠሩም አላልኳችሁምን ? » አላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

kwa nini unaharimisha alicho kuhalilishia mwenyezi mungu ? unatafuta kuwaridhi wake zako .

阿姆哈拉语

አንተ ነቢዩ ሆይ ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትኾን ( ባንተ ላይ ) ለምን እርም ታደርጋለህ ? አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

wanafunzi wake wakamwendea, wakamwuliza, "kwa nini unasema na watu kwa mifano?"

阿姆哈拉语

ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው። ስለ ምን በምሳሌ ትነግራቸዋለህ? አሉት።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

斯瓦希里语

na kwa nini mlipo yasikia msiseme : haitufalii kuzungumza haya . subhanak umetakasika !

阿姆哈拉语

በሰማችሁትም ጊዜ በዚህ ልንናገር ለእኛ አይገባንም ፡ ፡ ጥራት ይገባህ ፡ ፡ ይህ ከባድ ቅጥፈት ነው ፤ አትሉም ነበርን

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

lakini yesu akawaambia, "mwacheni; kwa nini mnamsumbua? amenitendea jambo jema.

阿姆哈拉语

ኢየሱስ ግን እንዲህ አለ። ተዉአት፤ ስለ ምን ታደክሙአታላችሁ? መልካም ሥራ ሠርታልኛለች።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

斯瓦希里语

na enyi watu wangu ! kwa nini mimi nakuiteni kwenye uwokofu , nanyi mnaniita kwenye moto ?

阿姆哈拉语

« ወገኖቼም ሆይ ! ወደ መዳን የምጠራችሁ ስኾን ወደ እሳትም የምትጠሩኝ ስትኾኑ ለኔ ምን አለኝ !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

kwa nini hawakuleta mashahidi wane ? na ilivyo kuwa hawakuleta mashahidi wane basi hao mbele ya mwenyezi mungu ni waongo .

阿姆哈拉语

በእርሱ ላይ ለምን አራትን ምስክሮች አላመጡም ምስክሮቹንም ካላመጡ እነዚያ አላህ ዘንድ ውሸታሞቹ እነሱ ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

na kwa nini tusimuamini mwenyezi mungu na haki iliyo tujia , na hali tunatumai mola wetu mlezi atuingize pamoja na watu wema ?

阿姆哈拉语

« በአላህና ከውነትም በመጣልን ነገር የማናምን ጌታችንም ከመልካም ሰዎች ጋር ሊያስገባን የማንከጅል ለኛ ምን አለን » ( ይላሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

kwa nini basi hawawatolei uthibitisho ulio dhaahiri ? na nani aliye dhaalimu zaidi kuliko anaye mzulia uwongo mwenyezi mungu ?

阿姆哈拉语

« እነዚህ ሕዝቦቻችን ከእርሱ ሌላ አማልክትን ያዙ ፤ ( እውነተኞች ከኾኑ ) በእነርሱ ላይ ግልጽ ማስረጃን ለምን አያመጡም በአላህም ላይ ውሸትን ከሚቀጣጥፍ ይበልጥ በዳይ ማነው » ( አሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

mwenyezi mungu amekusamehe ! kwa nini ukawapa ruhusa kabla ya kubainikia kwako wanao sema kweli , na ukawajua waongo ?

阿姆哈拉语

አላህ ከአንተ ይቅር አለ ፡ ፡ እነዚያ እውነተኛዎቹ ላንተ እስከሚገለጹልህና ውሸታሞቹንም እስከምታውቅ ድረስ ለነርሱ ( እንዲቀሩ ) ለምን ፈቀድክላቸው

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

kwa nini mnamzuilia aliye amini njia ya mwenyezi mungu mkiitafutia kosa , na hali nyinyi mnashuhudia ? na mwenyezi mungu si mwenye kughafilika na mnayo yatenda .

阿姆哈拉语

« የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ ! እናንተ መስካሪዎች ኾናችሁ ከአላህ መንገድ መጥመሟን የምትፈልጓት ስትኾኑ ያመነን ሰው ለምን ትከለክላላችሁ አላህም ከምትሰሩት ነገር ሁሉ ዘንጊ አይደለም » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

kwa nini mlipo sikia khabari hii , wanaume waumini na wanawake waumini hawakuwadhania wenzao mema , na kusema : huu ni uzushi dhaahiri ?

阿姆哈拉语

( ውሸቱን ) በሰማችሁት ጊዜ ምእምናንና ምእምናት በጎሶቻቸው ለምን ደግን ነገር አልጠረጠሩም ለምንስ ይህ ግልጽ ውሸት ነው አላሉም

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

alipo mwambia baba yake : ewe baba yangu ! kwa nini unaabudu visivyo sikia , na visivyo ona , na visivyo kufaa chochote ?

阿姆哈拉语

ለአባቱ ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) « አባቴ ሆይ ! የማይሰማንና የማያይን ከአንተም ምንንም የማይጠቅምህን ( ጣዖት ) ለምን ትግገዛለህ

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

na wakasema walio kufuru : kwa nini hakuteremshiwa qur'ani kwa jumla moja ? hayo ni hivyo ili tuuthibitishe moyo wako , na ndio tumeisoma kwa mafungu .

阿姆哈拉语

እነዚያ የካዱትም « ቁርኣን በእርሱ ላይ ለምን በጠቅላላ አንድ ጊዜ አልተወረደም » አሉ ፡ ፡ እንደዚሁ በእርሱ ልብህን ልናረጋ ( ከፋፍለን አወረድነው ) ፡ ፡ ቀስ በቀስ መለያየትንም ለየነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

kwa nini usiwepo mji mmoja ukaamini na imani yake ikawafaa - isipo kuwa kaumu yunus ? waliamini na sisi tukawaondolea adhabu ya hizaya katika maisha ya dunia , na tukawastarehesha kwa muda .

阿姆哈拉语

( ከዩኑስ በፊት ካለፉት ከተሞች ) ያመነችና እምነትዋ የጠቀማት ከተማ ለምን አልኖረችም ግን የዩኑስ ሕዝቦች ባመኑ ጊዜ በቅርቢቱ ሕይወት የውርደትን ቅጣት ከእነሱ ላይ አነሳንላቸው ፡ ፡ እስከ ጊዜም ድረስ አጣቀምናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

na waumini wanasema : kwa nini haiteremshwi sura ? na inapo teremshwa sura madhubuti na ikatajwa ndani yake khabari ya vita , utawaona wenye maradhi katika nyoyo zao wanakutazama mtazamo wa anaye zimia kwa mauti .

阿姆哈拉语

እነዚያም ያመኑት ሰዎች ( መታገል ያለባት ) « ሱራ አትወርድም ኖሮአልን ? » ይላሉ ፡ ፡ የጠነከረችም ሱራ በተወረደችና በውስጧም መጋደል በተወሳ ጊዜ እነዚያን በልቦቻቸው ውስጥ ( የንፍቅና ) በሺታ ያለባቸውን ሰዎች ከሞት የኾነ መከራ በርሱ ላይ እንደ ወደቀበት ሰው አስተያየት ወዳንተ ሲመለከቱ ታያቸዋለህ ፡ ፡ ለእነሱም ወዮላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

斯瓦希里语

anwani ile bandia ya twita (inayohisiwa kuwa iliibwa) @pmmeleszenawi iliyosababisha kuibuka kwa mjadala huo hapo juu, vilevile inaibua swali kwamba kwa nini viongozi wengi wa umma na wanasiasa barani afrika hawataki kuthibitisha anwani zao za twita.

阿姆哈拉语

የውሸቱ (ምናልባትም የተጠለፈው) የ@pmmeleszenawi የትዊተር አካውንት፣ ከላይ ያየነውን ክርክር ከማስነሳቱም በላይ ብዙ የአፍሪካ መሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች የትዊተር አካውንታቸውን እውነተኝነት አለማረጋገጣቸውን እንደጥያቄ አስነስቷል፡፡

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。

获取更好的翻译,从
7,781,188,501 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認