您搜索了: hanuuniyo (索马里语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Somali

Amharic

信息

Somali

hanuuniyo

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

索马里语

阿姆哈拉语

信息

索马里语

oon eebe jidkiisa kugu hanuuniyo kana yaabtid .

阿姆哈拉语

« ወደ ጌታህም ልመራህ ትፈራውም ዘንድ ፤ ( መንገድ አለህን ? ) » አለው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

kuwaan rumayn aayaadka eebe ma hanuuniyo eebe waxayna mudan cadaab daran .

阿姆哈拉语

እነዚያን በአላህ አንቀጾች የማያምኑትን አላህ አይመራቸውም ፤ ለነሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

hadaad ku dadaashid hanuunkooda eebe ma hanuuniyo ciduu dhumiyay mana helaan gargaare ,

阿姆哈拉语

በመቅናታቸው ላይ ብትጓጓ ( ምንም ልታደርግ አትችልም ) ፡ ፡ አላህ የሚጠመውን ሰው አያቀናውምና ፡ ፡ ለእነሱም ከረዳቶች ምንም የላቸውም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

yaa ka dulmi badan ruux ku been abuurtay ilaahay isagoo loogu yeedhi islaamka , eebe ma hanuuniyo dadka daalimiinta ah .

阿姆哈拉语

እርሱ ወደ ኢስላም የሚጥጠራ ሲኾን በአላህ ላይ ውሸትን ከቀጣጠፈ ሰውም ይበልጥ በደለኛ ማን ነው ? አላህም በዳዮችን ሕዝቦች አይመራም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

uuna ku hanuuniyo eebe ruuxii raaca raalli ahaanshihiisa jidka nahadgalyada kana bixin mudiyada xagga nuurka idinkiisa kuna hanuunin jidka toosan .

阿姆哈拉语

አላህ ውዴታውን የተከተሉትን ሰዎች የሰላምን መንገዶች በእርሱ ይመራቸዋል ፡ ፡ በፈቃዱም ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣቸዋል ፡ ፡ ወደ ቀጥተኛም መንገድ ይመራቸዋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

aabow aniga waxaa ii yimid cilmi waxaan adi kuu imaanin ee i raac aan kugu hanuuniyo jid toosane ( xaqa ) .

阿姆哈拉语

« አባቴ ሆይ ! እኔ ከዕውቀት ያልመጣልህ ነገር በእርግጥ መጥቶልኛልና ተከተለኝ ፡ ፡ ቀጥተኛውን መንገድ እመራሃለሁና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

ma ruux ku billaabay dhismihiisa ka dhawrsasho eebe iyo raalli noqoshadiisa yaa khayrroon mise ruux ku billaabay dhismihiisa god dumi dhinaciis oo kula dhici naarta jahannamo eebana ma hanuuniyo qoomka daalimiinta ah .

阿姆哈拉语

አላህን በመፍራትና ውዴታውን በመፈለግ ላይ ግንቡን የመሠረተው ሰው ይበልጣልን ወይስ ጎርፍ በሸረሸረው ለመናድ በተቃረበ ገደል አፋፍ ላይ ግንቡን የመሠረተውና በርሱ ( ይዞት ) በገሀነም እሳት ውስጥ የወደቀ ( ይበልጣል ) ፡ ፡ አላህም በደለኞች ሕዝቦችን አይመራም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

cidduu eebe hanuuniyo wuxuu u waasieiyaa laabtiisa islaamka , cidduu doono inuu dhumiyana wuxuu ka sidii isagoo kori samada saasuuna u yeelay eebe xumaanta korka kuwaan rumaynin xaqa .

阿姆哈拉语

አላህም ሊመራው የሚሻውን ሰው ደረቱን ( ልቡን ) ለኢስላም ይከፍትለታል ፡ ፡ ሊያጠመውም የሚሻውን ሰው ደረቱን ጠባብ ቸጋራ ወደ ሰማይ ለመውጣት አንደሚታገል ያደርገዋል ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ በእነዚያ በማያምኑት ላይ ርክሰትን ያደርጋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

kuwa rumeeyey ee gaaloobay ee hadana rumeeyey ee gaaloobay markaas sii badsaday gaalnimo ma aha eebe mid u dhaafi iyaga , kumana hanuuniyo jidka ( toosan ) .

阿姆哈拉语

እነዚያ ( በሙሳ ) ያመኑና ከዚያም ( ወይፈንን በመገዛት ) የካዱ ከዚያም ( በእርሱ ) ያመኑ ከዚያም ( በዒሳ ) የካዱ ከዚያም ( በሙሐመድ ) ክሕደትን የጨመሩ አላህ ለእነሱ የሚምራቸውና ቅኑን መንገድ የሚመራቸው አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

( adoon dhihin ) hadduu doono eebe , xusna eebahaa haddaad halmaanto , waxaadna dhahdaa wuxuu u dhawyahay inuu igu hanuuniyo eebahay wax ka dhaw kaas oo toosni ah .

阿姆哈拉语

« አላህ የሻ እንደ ሆነ ( እሰራዋለሁ ) » ብትል እንጂ ፡ ፡ በረሳህም ጊዜ ጌታህን አውሳ ፡ ፡ « ጌታዬም ከዚህ ይበልጥ ለቀጥታ የቀረበን ሊመራኝ ይከጀላል » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

diinta khaaliska ahna waxay u sugnaatey eebe , kuwa ka yeesha eebe ka sokow awliyo waxay odhan uma caabudno inay eebe noo dhaweeyaan mooyee dhawaansho , eebaana kala xukumi dadka dhexdooda waxay isku diidaan , eebana ma hanuuniyo been badane gaalnimobadan .

阿姆哈拉语

ንቁ ! ፍጹም ጥሩ የኾነው ሃይማኖት የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ ( ጣዖታትን ) ረዳቶች የያዙት « ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አንገዛቸውም » ( ይላሉ ) ፡ ፡ አላህ በዚያ እነርሱ በእርሱ በሚለያዩበት ነገር በመካከላቸው ይፈርዳል ፡ ፡ አላህ እርሱ ውሸታም ከሓዲ የኾነን ሰው አያቀናም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

kuwa xaqa rumeeyow ha ka yeelanina yuhuud iyo nasaara sokeeye , qaarkood waa sokeeyaha qaarka ( kale ) ciddii ka sokeeya yeelata oo idinka mid ah wuxuue ka midyahay iyaga , eebe ma hanuuniyo qoomka daalimiinta ah .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ ፡ ፡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው ፡ ፡ ከእናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው ፡ ፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

cidduu eebe hanuuniyo umbaa hanuunsan , cidduu dhumiyana uma helaysid ugargaare eebe ka soo hadhay , waxaana ku soo kulminaynaa qiyaamada wajigooda iyagoo indho la ' oo hadal la ' oo dhaga la ' , hooygooduna waa jahannamo , markastooy dantana waxaan u siyaadinaa shidi ( hurin ) .

阿姆哈拉语

አላህም ያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ያጠመማቸውም ሰዎች ከእርሱ ሌላ ለእነርሱ ፈጽሞ ረዳት አታገኝላቸውም ፡ ፡ በትንሣኤ ቀንም ዕውሮች ፣ ዲዳዎችም ደንቆሮዎችም ኾነው በፊቶቻቸው ላይ ( እየተጎተቱ ) እንሰበስባቸዋለን ፡ ፡ መኖሪያቸው ገሀነም ናት ፡ ፡ ( ነዲድዋ ) በደከመች ቁጥር መንቀልቀልን እንጨምርባቸዋለን ፡ ፤

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,792,230,465 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認