您搜索了: ( however only before or after treatment ) (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

( however only before or after treatment )

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

he knows what ( appears to his creatures as ) before or after or behind them : but they shall not compass it with their knowledge .

阿姆哈拉语

በስተፊታቸው ያለውን በስተኋላቸውም ያለውን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡ በእርሱም ዕውቀትን አያካብቡም ፤ ( አያውቁም ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

are you disbelievers mightier than those of the nations which we destroyed before or have you received amnesty through the ancient scriptures ?

阿姆哈拉语

ከሓዲዎቻችሁ ከእነዚህ በላጮች ናቸውን ? ወይስ ለናንተ በመጽሐፎች ውስጥ ( የተነገረ ) ነፃነት አላችሁን ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

no falsehood can approach it from before or behind it : it is sent down by one full of wisdom , worthy of all praise .

阿姆哈拉语

ከኋላውም ከፊቱም ውሸት አይመጣበትም ፡ ፡ ጥበበኛ ምስጉን ከኾነው ጌታ የተወረደ ው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

then either free them graciously or after taking a ransom , until war shall have come to end . if god had pleased he could have punished them ( himself ) , but he wills to test some of you through some others .

阿姆哈拉语

እነዚያንም የካዱትን ( በጦር ላይ ) ባገኛችሁ ጊዜ ጫንቃዎችን በኀይል ምቱ ፡ ፡ ባደካማችኋቸውም ጊዜ ( አትግደሏቸው ማርኳቸው ) ፡ ፡ ማሰሪያውንም አጥብቁ ፡ ፡ በኋላም ወይም በነጻ ትለቋቸዋላችሁ ፤ ወይም ትበዧቸዋላችሁ ፡ ፡ ( ይህም ) ጦሪቱ መሳሪያዋን እስከምትጥል ድረስ ነው ፡ ፡ ( ነገሩ ) ይህ ነው ፡ ፡ አላህም ቢሻ ከእነርሱ ( ያለጦር ) በተበቀለ ነበር ፡ ፡ ግን ከፊላችሁን በከፊሉ ሊሞክር ( በዚህ አዘዛችሁ ) ፡ ፡ እነዚያንም በአላህ መንገድ ላይ የተገደሉትን ሥራዎቻቸውን ፈጽሞ አያጠፋባቸውም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

also , do not pray when you have experienced a seminal discharge until after you have taken a bath , unless you are on a journey . if , while sick or on a journey , you can find no water after having defecated or after having had carnal relations , perform tayammum by touching your palms on the pure earth and wipe the ( upper part of ) your face and the backs of your hands .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እናንተ የሰከራችሁ ኾናችሁ የምትሉትን ነገር እስከምታውቁ የረከሳችሁም ስትኾኑ መንገድን አላፊዎች ካልኾናችሁ በስተቀር ( አካላታችሁን ) እስከምትታጠቡ ድረስ ስግደትን አትቅረቡ ፡ ፡ በሽተኞች ወይም በጉዞ ላይ ብትኾኑም ፥ ወይንም ከእናንተ አንዱ ከዓይነምድር ቢመጣ ፥ ወይንም ሴቶችን ብትነካኩና ውሃን ባታገኙ ፣ ንጹሕ የኾነን የምድር ገጽ አስቡ ፡ ፡ ፊቶቻችሁንና እጆቻችሁንም ( በርሱ ) አብሱ ፡ ፡ አላህ ይቅር ባይ መሓሪ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。

获取更好的翻译,从
7,799,985,166 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認