您搜索了: achieve (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

achieve

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

nor can man achieve anything without hard labor .

阿姆哈拉语

ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

worship your lord until you achieve the ultimate certainty .

阿姆哈拉语

እውነቱም ( ሞት ) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

they have misled many and the unjust will achieve nothing but more error " .

阿姆哈拉语

« በእርግጥም ብዙዎችን አሳሳቱ ፡ ፡ ከሓዲዎችንም ጥመትን እንጅ ሌላን አትጨምርላቸው » ( አለ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

he had no one besides god to help him , nor could he himself achieve any success .

阿姆哈拉语

ለእርሱም ከአላህ ሌላ የሚረዱት ጭፍሮች አልነበሩትም ፡ ፡ ተረጂም አልነበረም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

they could not achieve anything good . god rendered sufficient support to the believers in fighting .

阿姆哈拉语

እነዚያንም የካዱትን በቁጭታቸው የተመሉ መልካምን ነገር ያላገኙ ሆነው አላህ መለሳቸው ፡ ፡ አማኞቹንም አላህ መጋደልን በቃቸው ፡ ፡ አላህም ብርቱ አሸናፊ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

the companions of the fire and the companions of the garden are not equal . the companions of the garden will achieve felicity .

阿姆哈拉语

የእሳት ጓዶችና የገነት ጓዶች አይተካከሉም ፡ ፡ የገነት ጓዶች እነርሱ ምኞታቸውን አግኚዎች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and others which you have not yet been able to achieve allah has surely encompassed them , and allah has power over all things .

阿姆哈拉语

ሌላይቱንም በእርሷ ላይ ገና ያልቻላችኋትን አላህ ያወቃትን ( ለእናንተ አዘጋጃት ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

you can achieve whatever you want in life. all you have to do is believe that you can. we believe in you, happy graduation.

阿姆哈拉语

በሕይወትህ ውስጥ የምትፈልገውን ሁሉ ማድረግ ትችላለህ ። ማድረግ ያለብህ ነገር ቢኖር ማድረግ እንደምትችል ማመን ብቻ ነው ። በአንተ እናምናለን, ደስተኛ ምረቃ.

最后更新: 2023-08-25
使用频率: 1
质量:

英语

he sends down the rain and knows what is in the wombs . no soul is aware of what it will achieve tomorrow and no soul knows in which land it will die .

阿姆哈拉语

አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው ፡ ፡ ዝናብንም ያወርዳል ፡ ፡ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም ፡ ፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም ፡ ፡ አላህ ዐዋቂ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

anyone who desires the hereafter and makes a proper effort to achieve it , being a true believer , shall find favour with god for his endeavours .

阿姆哈拉语

መጨረሻይቱንም ዓለም የፈለገ ሰው እርሱ አማኝ ኾኖ ለርሷ ( ተገቢ ) ሥራዋን የሠራም ሰው እነዚህ ሥራቸው የተመሰገነ ይኾናል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and other ( gain ) , which ye have not been able to achieve , allah will compass it , allah is able to do all things .

阿姆哈拉语

ሌላይቱንም በእርሷ ላይ ገና ያልቻላችኋትን አላህ ያወቃትን ( ለእናንተ አዘጋጃት ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

but any that ( in this life ) had repented , believed , and worked righteousness , will have hopes to be among those who achieve salvation .

阿姆哈拉语

የተጸጸተና ያመነ ሰውማ መልካምንም የሠራ ከሚድኑት ሊኾን ይከጀላል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

compete with one another to achieve forgiveness from your lord and to reach paradise , which is as vast as the heavens and the earth , and is prepared for those who believe in god and his messenger . this is the blessing of god and he grants it to whomever he wants .

阿姆哈拉语

ከጌታችሁ ወደ ኾነች ምሕረት ፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ ፡ ፡ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች ፡ ፡ ይህ የአላህ ችሮታ ነው ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

had god been as hasty to punish people as they were hasty to achieve good , their life would have already ended . we will leave those who have no hope of receiving our mercy , in the life hereafter , to continue blindly in their transgression .

阿姆哈拉语

አላህ ለሰዎች ደግን ነገር ለማግኘት እንደ መቻኮላቸው ( አጥፋን ሲሉት ) ክፉን ነገር ቢያስቸኩል ኖሮ ጊዜያቸው ወደነሱ በተፈጸመ ነበር ፡ ፡ እነዚያንም መገናኘታችንን የማይፈሩትን በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ እንተዋቸዋለን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

monarchy, political system based upon the undivided sovereignty or rule of a single person. the term applies to states in which supreme authority is vested in the monarch, an individual ruler who functions as the head of state and who achieves his or her position through heredity. most monarchies allow only male succession, usually from father to son.

阿姆哈拉语

ንጉሣዊ ሥርዓት፣ በአንድ ሰው ባልተከፋፈለ ሉዓላዊነት ወይም አገዛዝ ላይ የተመሠረተ የፖለቲካ ሥርዓት። ቃሉ የበላይ ሥልጣን የተሰጠው ለንጉሣዊው፣ የአገር መሪ ሆኖ የሚያገለግል እና በዘር ውርስ ሥልጣኑን የሚቀዳጀውን ግለሰብ ገዥ ነው። አብዛኞቹ ንጉሳዊ መንግስታት ወንድ ብቻ ነው የሚፈቅደው፣ አብዛኛውን ጊዜ ከአባት ወደ ልጅ።

最后更新: 2022-11-03
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

获取更好的翻译,从
7,771,988,504 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認