您搜索了: afterward (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

afterward

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

afterward they will enter hell ,

阿姆哈拉语

ከዚያም እነርሱ በእርግጥ ገሀነምን ገቢዎች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

then afterward we destroyed the others .

阿姆哈拉语

ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

afterward you will surely see it with the eye of certainty .

阿姆哈拉语

ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and afterward , lo ! their return is surely unto hell .

阿姆哈拉语

ከዚያም መመለሻቸው ወደ ተጋጋመች እሳት ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and afterward he will be repaid for it with fullest payment ;

阿姆哈拉语

ከዚያም ሙሉውን ምንዳ ይመነዳዋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and afterward , lo ! thereupon they have a drink of boiling water

阿姆哈拉语

ከዚያም ለእነርሱ በእርሷ ላይ ከተኳሳ ውሃ ቅልቅል ( መጠጥ ) አልላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

save him who hath done wrong and afterward hath changed evil for good . and lo !

阿姆哈拉语

« ግን የበደለ ሰው ከዚያም ከመጥፎ ሥራው በኋላ መልካምን የለወጠ እኔ መሓሪ አዛኝ ነኝ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

it is but a brief comfort . and afterward their habitation will be hell , an ill abode .

阿姆哈拉语

አነስተኛ ጥቅም ነው ፡ ፡ ከዚያም መኖሪያቸው ገሀነም ናት ፡ ፡ ምን ትከፋም ምንጣፍ !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

his is the sovereignty of the heavens and the earth . and afterward unto him ye will be brought back .

阿姆哈拉语

« ምልጃ መላውም የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ የሰማያትና የምድር ሥልጣን የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ከዚያም ወደእርሱ ትመለሳላችሁ » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

he said : and afterward what is your business , o ye messengers ( of allah ) ?

阿姆哈拉语

« እናንተ መልክተኞች ሆይ ! ኧረ ለመኾኑ ነገራችሁ ምንድን ነው » አለ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and afterward we raised them up that we might know which of the two parties would best calculate the time that they had tarried .

阿姆哈拉语

ከዚያም ከሁለቱ ክፍሎች ለቆዩት ጊዜ ልክ ያረጋገጠው ማንኛው መሆኑን ልናውቅ አስነሳናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and if those who disbelieve join battle with you they will take to flight , and afterward they will find no protecting friend nor helper .

阿姆哈拉语

እነዚያም የካዱት ( የመካ ሰዎች በሑደይቢያ ) በተወጉወችሁ ኖሮ ( ለሺሺት ) ጀርባዎችን ባዞሩ ነበር ፡ ፡ ከዚያም ዘመድም ረዳትም አያገኙም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and afterward , when he hath rid you of the misfortune , behold ! a set of you attribute partners to their lord ,

阿姆哈拉语

ከዚያም ከእናንተ ላይ ችግርን ባነሳላችሁ ጊዜ ከእናንተው የኾኑ ጭፍሮች ወዲያውኑ በጌታቸው ( ጣዖትን ) ያጋራሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and afterward he maketh you return thereto , and he will bring you forth again , a ( new ) forthbringing .

阿姆哈拉语

ከዚያም በውስጧ ይመልሳችኋል ፡ ፡ ማውጣትንም ያወጣችኋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and incline not toward those who do wrong lest the fire touch you , and ye have no protecting friends against allah , and afterward ye would not be helped .

阿姆哈拉语

ወደእነዚያም ወደ በደሉት አትጠጉ ፡ ፡ እሳት ትነካችኋለችና ፡ ፡ ከአላህም ሌላ ጠባቂዎች የሏችሁም ፡ ፡ ከዚያም አትረድዱም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

whoso doeth right , it is for his soul , and whoso doeth wrong , it is against it . and afterward unto your lord ye will be brought back .

阿姆哈拉语

መልካምን የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ፡ ፡ ያከፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው ፡ ፡ ከዚያም ወደ ጌታችሁ ትመለሳላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

they thought no harm would come of it , so they were wilfully blind and deaf . and afterward allah turned ( in mercy ) toward them .

阿姆哈拉语

ፈተናም አለመኖርዋን ጠረጠሩ ፡ ፡ ታወሩም ፣ ደነቆሩም ፣ ከዚያም አላህ ከነርሱ ላይ ጸጸትን ተቀበለ ፡ ፡ ከዚያም ከእነሱ ብዙዎቹ ታወሩ ፣ ደነቆሩም ፡ ፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( abraham ) said : and ( afterward ) what is your errand , o ye sent ( from allah ) ?

阿姆哈拉语

« እናንተ መልክተኞች ሆይ ! ታዲያ ነገራችሁ ምንድን ነው ? » አላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

but those who do ill-deeds and afterward repent and believe - lo ! for them , afterward , allah is forgiving , merciful .

阿姆哈拉语

እነዚያም ኃጢአቶችን የሠሩ ከዚያም ከእርሷ በኋላ የተጸጸቱ ያመኑም ጌታህ ከእርሷ በኋላ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and of his signs is this : the heavens and the earth stand fast by his command , and afterward , when he calleth you , lo ! from the earth ye will emerge .

阿姆哈拉语

ሰማይና ምድርም ( ያለምሰሶ ) በትዕዛዙ መቆማቸው ፣ ከዚያም ( መልአኩ ለትንሣኤ ) ከምድር ጥሪን በጠራችሁ ጊዜ እናንተ ወዲያውኑ የምትወጡ መሆናችሁ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,793,791,211 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認