尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。
来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
and certainly we sent musa with our communications and clear authority ,
ሙሳንም በተዓምራቶቻችንና በግልጽ ማስረጃ በእርግጥ ላክነው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and certainly we sent musa with our communications and a clear authority ,
ሙሳንም በተዓምራታችንና በግልጽ ብርሃን በእርግጥ ላክነው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
those who believed in our communications and were submissive :
እነዚያ በአንቀጾቻችን ያመኑና ፍጹም ታዛዦች የነበሩ ( ባሮቼ ሆይ ! )
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
this we recite to you of the communications and the wise reminder .
ይህ ከተዓምራቶችና ጥበብን ከያዘው ተግሳጽ ሲኾን በአንተ ላይ እናነበዋለን ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
then we sent musa and his brother haroun , with our communications and a clear authority ,
ከዚያም ሙሳንና ወንድሙን ሃሩንን በተዓምራታችንና በግልጽ አስረጅ ላክን ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and thus do we make clear the communications , and that haply they might return .
እንደዚሁም ( እንዲያስቡ ) እንዲመለሱም አንቀጾችን እናብራራለን ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and allah makes clear to you the communications ; and allah is knowing , wise .
ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
certainly we have revealed clear communications , and allah guides whom he pleases to the right way .
አብራሪን አንቀጾች በእርግጥ አወረድን ፡ ፡ አላህም የሚሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይመራዋል ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
thus it is that their recompense is hell , because they disbelieved and held my communications and my apostles in mockery .
( ነገሩ ) ይህ ነው ፡ ፡ በክህደታቸው አንቀጾቼንና መልክተኞቼንም መሳለቂያ አድርገው በመያዛቸው ፍዳቸው ገሀነም ነው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and certainly we have revealed to you clear communications and none disbelieve in them except the transgressors .
ወዳንተም ግልጽ የኾኑትን አንቀጾች በእርግጥ አውርደናል ፡ ፡ በርሷም አመጸኞች እንጂ ሌላው አይክድም ፤
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
" my power and arguments ( to defend myself ) have gone from me ! "
« ኀይሌ ከእኔ ላይ ጠፋ » ( ይላል ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
and your lord never destroyed the towns until he raised in their metropolis an apostle , reciting to them our communications , and we never destroyed the towns except when their people were unjust .
ጌታህም ከተሞችን በዋናዋ ( ከተማ ) ውስጥ አንቀጾቻችንን በእነሱ ላይ የሚያነብ መልክተኛን እስከሚልክ ድረስ አጥፊ አልነበረም ፡ ፡ ከተሞችንም ባለቤቶቿ በዳዮች ሆነው እንጅ አጥፊዎች አልነበርንም ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and thus do we repeat the communications and that they may say : you have read ; and that we may make it clear to a people who know .
እንደዚሁም « ( እንዲገመግሙና ያለፉትን መጻሕፍት ) አጥንተሃልም » እንዲሉ ለሚያውቁ ሕዝቦችም ( ቁርኣንን ) እንድናብራራው አንቀጾችን እንገልጻለን ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and believe in what i have revealed , verifying that which is with you , and be not the first to deny it , neither take a mean price in exchange for my communications ; and me , me alone should you fear .
ከናንተ ጋር ያለውን ( መጽሐፍ ) የሚያረጋግጥ ሆኖ ባወረድኩትም ( ቁርኣን ) እመኑ ፡ ፡ በርሱም የመጀመሪያ ከሓዲ አትሁኑ ፡ ፡ በአንቀጾቼም ጥቂትን ዋጋ አትለውጡ ፡ ፡ እኔንም ብቻ ተጠንቀቁ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and ( as to ) those who reject our communications and the meeting of the hereafter , their deeds are null . shall they be rewarded except for what they have done ?
እነዚያም በአንቀጾቻችንና መጨረሻይቱን ዓለም በመገናኘት ያስተባበሉት ሥራዎቻቸው ተበላሹ ፡ ፡ ይሠሩት የነበረውን እንጂ ይመነዳሉን
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and ( as for ) those who reject our communications and turn away from them haughtily-- these are the inmates of the fire they shall abide in it .
እነዚያም በአንቀጾቻችን ያስተባበሉ ከእርሷም የኮሩ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፡ ፡ እነሱ በርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and were it not that there should befall them a disaster for what their hands have sent before , then they should say : our lord ! why didst thou not send to us an apostle so that we should have followed thy communications and been of the believers !
እጆቻቸውም ባሳለፉት ምክንያት መከራ የምትነካቸውና « ጌታችን ሆይ ! አንቀጾችህን እንድንከተል ከምእምናንም እንድንኾን ወደኛ መልክተኛን አትልክም ኖሯልን » የሚሉ ባልኾኑ ኖሮ ( አንልክም ነበር ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
surely ( as for ) those who reject our communications and turn away from them haughtily , the doors of heaven shall not be opened for them , nor shall they enter the garden until the camel pass through the eye of the needle ; and thus do we reward the guilty .
እነዚያ አንቀጾቻችንን ያስተባበሉ ከእርሷም የኮሩ ለእነርሱ የሰማይ ደጃፎች አይከፈቱላቸውም ፡ ፡ ግመል በመርፌ ቀዳዳ እስከሚገባም ድረስ ገነትን አይገቡም ፡ ፡ እንደዚሁም አጋሪዎችን እንቀጣለን ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and when we change ( one ) communication for ( another ) communication , and allah knows best what he reveals , they say : you are only a forger . nay , most of them do not know .
በአንቀጽም ስፍራ አንቀጽን በለወጥን ጊዜ አላህም የሚያወርደውን ነገር አዋቂ ነው ፡ ፡ « አንተ ቀጣፊ እንጂ ሌላ አይደለህም » ይላሉ ፡ ፡ በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。