您搜索了: be brave, even if you re , not pretend to be (英语 - 阿姆哈拉语)

英语

翻译

be brave, even if you re , not pretend to be

翻译

阿姆哈拉语

翻译
翻译

使用 Lara 即时翻译文本、文件和语音

立即翻译

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

they swear in the name of god to please you . even if you were to be pleased with them , god is not pleased with evil-doing people .

阿姆哈拉语

ከእነሱ ትወዱላቸው ዘንድ ለናንተ ይምሉላችኋል ፡ ፡ ከእነሱ ብትወዱም አላህ አመጸኞች ሕዝቦችን አይወድም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

even if you are eager for them to be guided , indeed allah does not guide those who mislead [ others ] , and they will have no helpers .

阿姆哈拉语

በመቅናታቸው ላይ ብትጓጓ ( ምንም ልታደርግ አትችልም ) ፡ ፡ አላህ የሚጠመውን ሰው አያቀናውምና ፡ ፡ ለእነሱም ከረዳቶች ምንም የላቸውም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and you will never be able to be equal [ in feeling ] between wives , even if you should strive [ to do so ] . so do not incline completely [ toward one ] and leave another hanging .

阿姆哈拉语

በሴቶችም መካከል ምንም እንኳ ብትጓጉ ( በፍቅር ) ለማስተካከል አትችሉም ፡ ፡ እንደ ተንጠለጠለችም አድርጋችሁ ትተዋት ዘንድ ( ወደምትወዷት ) መዘንበልን ሁሉ አትዘንበሉ ፡ ፡ ብታበጁም ብትጠነቀቁም አላህ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( and remember ) when you ( the muslim army ) were on the near side of the valley , and they on the farther side , and the caravan on the ground lower than you . even if you had made a mutual appointment to meet , you would certainly have failed in the appointment , but ( you met ) that allah might accomplish a matter already ordained ( in his knowledge ) ; so that those who were to be destroyed ( for their rejecting the faith ) might be destroyed after a clear evidence , and those who were to live ( i.e. believers ) might live after a clear evidence .

阿姆哈拉语

እናንተ በቅርቢቱ ዳርቻ ኾናችሁ እነርሱም በሩቂቱ ዳርቻ ኾነው የነጋዴዎቹም ጭፍራ ከናንተ በታች ሲኾኑ በሰፈራችሁ ጊዜ ( ያደረግንላችሁን አስታውሱ ) ፡ ፡ በተቃጠራችሁም ኖሮ በቀጠሮው በተለያያችሁ ነበር ፡ ፡ ግን አላህ ሊሠራው የሚገባውን ነገር ሊፈጽም የሚጠፋ ሰው ከአስረጅ በኋላ እንዲጠፋ ሕያው የሚኾንም ሰው ከአስረጅ በኋላ ሕያው እንዲኾን ( ያለቀጠሮ አጋጠማችሁ ) ፡ ፡ አላህም በእርግጥ ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。

获取更好的翻译,从
9,167,034,810 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認