您搜索了: concealed (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

concealed

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

and what is [ concealed ] in the breasts is divulged ,

阿姆哈拉语

በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ ( እንዴት እንደሚኾን ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

verily allah aught is concealed from him in the earth or in the

阿姆哈拉语

አላህ በምድርም በሰማይም ምንም ነገር በርሱ ላይ አይሰወርም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

on that day you shall be exposed , not one secret of yours concealed .

阿姆哈拉语

በዚያ ቀን ከእናንተ ተደባቂ ( ነገሮች ) የማይደበቁ ሲኾኑ ትቅቀረባላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

so they disputed over their affair among themselves and concealed their private conversation .

阿姆哈拉语

( ድግምተኞቹ ) በመካከላቸውም ነገራቸውን ተጨቃጨቁ ፡ ፡ ውይይትንም ደበቁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and there is nothing concealed in the heaven and the earth but it is in a clear book .

阿姆哈拉语

በሰማይና በምድር ውስጥ ምንም የተደበቀ ነገር የለም ገላጭ በኾነው መጽሐፍ ውስጥ ያለ ቢኾን እንጅ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and if you speak aloud – so he surely knows the secret and that which is more concealed .

阿姆哈拉语

በንግግር ብትጮህ ( አላህ ከጩኸቱ የተብቃቃ ነው ) ፡ ፡ እርሱ ምስጢርን በጣም የተደበቀንም ያውቃልና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and when you recite the qur 'an , we put between you and those who do not believe in the hereafter a concealed partition .

阿姆哈拉语

ቁርኣንንም ባነበብክ ጊዜ ባንተና በእነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም በማያምኑት ሰዎች መካከል የሚሸሸግን ግርዶሽ አድርገናል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

do they not prostrate themselves to allah who brings forth all that is concealed in the heavens and earth and he knows what they hide and what they reveal ?

阿姆哈拉语

ለዚያ በሰማያትና በምድር የተደበቀውን ለሚያወጣው ፣ የምትሸሽጉትንና የምትገ ልጹትንም ሁሉ ለሚያውቀው አላህ እንዳይሰግዱ ( ሰይጣን አግዷቸዋል ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

he only is the first and he only the last , and he only is the evident and he only the concealed ; and it is he who knows all things .

阿姆哈拉语

እርሱ ፊትም ያለ ፣ ኋላም ቀሪ ፣ ግልጽም ፣ ስውርም ነው ፡ ፡ እርሱም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

then , when you [ israelites ] killed someone and started to blame one another , god brought to light what you concealed ,

阿姆哈拉语

ነፍስነም በገደላችሁና በርሷም ( ገዳይ ) በተከራከራችሁ ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ አላህም ትደብቁት የነበራችሁትን ሁሉ ገላጭ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

the day when they will emerge , nothing about them will be concealed from god . “ to whom does the sovereignty belong today ? ”

阿姆哈拉语

እነርሱ ( ከመቃብር ) በሚወጡበት ቀን በአላህ ላይ ከእነርሱ ምንም ነገር አይደበቅም ፡ ፡ « ንግሥናው ዛሬ ለማን ነው ? » ( ይባላል ፤ ) ፡ ፡ « ለአሸናፊው ለአንዱ አላህ ብቻ ነው » ( ይባላል ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

but yusuf concealed it in himself , and discovered it not unto them . he said : ye are in evil plight , and allah is the best knower of that which ye ascribe .

阿姆哈拉语

« ቢሰርቅ ከአሁን በፊት የርሱው ወንድም በእርግጥ ሰርቋል » አሉ ፡ ፡ ዩሱፍም ( ይህችን ንግግር ) በነፍሱ ውስጥ ደበቃት ፡ ፡ ለእነሱም አልገለጣትም ፡ ፡ ( በልቡ ) « እናንተ ሥራችሁ የከፋ ነው ፡ ፡ አላህም የምትሉትን ሁሉ ይበልጥ ዐዋቂ ነው » አለ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and leave what is apparent of sin and what is concealed thereof . indeed , those who earn [ blame for ] sin will be recompensed for that which they used to commit .

阿姆哈拉语

የኃጢአትንም ግልጹንም ድብቁንም ተውዉ ፡ ፡ እነዚያ ኃጢአትን የሚሠሩ ፤ ይሠሩት በነበሩት ነገር በእርግጥ ይቀጣሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

a believing person from the people of the pharaoh who concealed his faith said , " would you kill a man just because he says god is my lord ? he has brought you illustrious miracles from your lord .

阿姆哈拉语

ከፈርዖንም ቤተሰቦች አንድ እምነቱን የሚደብቅ ምእመን ሰው አለ ፡ - « ሰውየውን ከጌታችሁ በተዓምራቶች በእርግጥ የመጣለችሁ ሲኾን ‹ ጌታዬ አላህ ነው › ስለሚል ትገድላላችሁን ? ውሸታምም ቢኾን ውሸቱ በርሱው ላይ ነው ፡ ፡ እውነተኛ ቢኾን ግን የዚያ የሚያሰፈራራችሁ ከፊሉ ያገኛችኋል ፡ ፡ አላህ ያንን እርሱ ድንበር አላፊ ውሸታም የኾነውን አይመራምና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

( o prophet ) , call to mind when you said to him whom allah had favoured and you had favoured : “ cleave to your wife and fear allah , ” and you concealed within yourself for fear of people what allah was to reveal , although allah has greater right that you fear him . so when zayd had accomplished what he would of her , we gave her in marriage to you so that there should not be any constraint for the believers regarding the wives of their adopted sons after they had accomplished whatever they would of them .

阿姆哈拉语

ለእዚያም አላህ በእርሱ ላይ ለለገሰለትና ( አንተም ነጻ በማውጣት ) በእርሱ ላይ ለለገስክለት ሰው ( ለዘይድ ) አላህ ገላጩ የሆነን ነገር በነፍስህ ውስጥ የምትደብቅና አላህ ልትፈራው ይልቅ የተገባው ሲሆን ሰዎችን የምትፈራ ሆነህ « ሚስትህን ባንተ ዘንድ ያዝ ፤ ( ከመፍታት ) አላህንም ፍራ » በምትል ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ ዘይድም ከእርሷ ጉዳይን በፈጸመ ጊዜ በምእምናኖች ላይ ልጅ አድርገው ባስጠጉዋቸው ( ሰዎች ) ሚስቶች ከእነርሱ ጉዳይን በፈጸሙ ጊዜ ( በማግባት ) ችግር እንዳይኖርባቸው እርሷን አጋባንህ ፡ ፡ የአላህም ትእዛዝ ተፈጻሚ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,794,509,567 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認