您搜索了: conversation (英语 - 阿姆哈拉语)

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

conversation

阿姆哈拉语

lijun min betiyw new endhi yemyalkiswe

最后更新: 2017-03-19
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

and who shun vain conversation ,

阿姆哈拉语

እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

a sunday conversation between me and my friend (mf).

阿姆哈拉语

የእሁድ ዕለት የኔና የጓደኛዬ ውይይት

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

this was the topic of conversation between bahraini bloggers today.

阿姆哈拉语

’ዛሬ ይህ ርዕስ በባህሬናውያን ጦማሪዎች መካከል መነጋገሪያ ሆኗል፡፡

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

and delivered just lot, vexed with the filthy conversation of the wicked:

阿姆哈拉语

ጻድቅ ሎጥም በመካከላቸው ሲኖር እያየና እየሰማ ዕለት ዕለት በዓመፀኛ ሥራቸው ጻድቅ ነፍሱን አስጨንቆ ነበርና በዓመፀኞች ሴሰኛ ኑሮ የተገፋውን ያን ጻድቅ ካዳነ፥

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

so they disputed over their affair among themselves and concealed their private conversation .

阿姆哈拉语

( ድግምተኞቹ ) በመካከላቸውም ነገራቸውን ተጨቃጨቁ ፡ ፡ ውይይትንም ደበቁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

but as he which hath called you is holy, so be ye holy in all manner of conversation;

阿姆哈拉语

ዳሩ ግን። እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

that ye put off concerning the former conversation the old man, which is corrupt according to the deceitful lusts;

阿姆哈拉语

ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

for our conversation is in heaven; from whence also we look for the saviour, the lord jesus christ:

阿姆哈拉语

እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

god has heard the statement of she who argued with you concerning her husband , as she complained to god . god heard your conversation .

阿姆哈拉语

አላህ የዚያችን በባሏ ( ነገር ) የምተከራከርህንና ወደ አላህ የምታሰሙተውን ( ሴት ) ቃል በእርግጥ ሰማ ፡ ፡ አላህም ( በንግግር ) መመላለሳችሁን ይሰማል ፡ ፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

when you converse privately with the messenger , offer something in charity before your conversation . that is better for you , and purer .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! መልክተኛውን በተወያያችሁ ጊዜ ከመወያየታችሁ በፊት ምጽዋትን አስቀድሙ ፡ ፡ ይህ ለእናንተ መልካም ነው ፡ ፡ አጥሪም ነው ፡ ፡ ባታገኙም አላህ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

allah has certainly heard the speech of her who pleads with you about her husband and complains to allah . allah hears the conversation between the two of you .

阿姆哈拉语

አላህ የዚያችን በባሏ ( ነገር ) የምተከራከርህንና ወደ አላህ የምታሰሙተውን ( ሴት ) ቃል በእርግጥ ሰማ ፡ ፡ አላህም ( በንግግር ) መመላለሳችሁን ይሰማል ፡ ፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

remember them which have the rule over you, who have spoken unto you the word of god: whose faith follow, considering the end of their conversation.

阿姆哈拉语

የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

having a good conscience; that, whereas they speak evil of you, as of evildoers, they may be ashamed that falsely accuse your good conversation in christ.

阿姆哈拉语

በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

and among men is one whose conversation may please you in the life of this world , and he brings allah as witness to what is in his heart , whereas he is the biggest quarreller !

阿姆哈拉语

ከሰዎችም ውስጥ እርሱ ክርክረ ብርቱ ሲኾን በቅርቢቱ ሕይወት ንግግሩ የሚደንቅህና በልቡ ውስጥ ባለው ነገር ላይ አላህን የሚያስመሰክር ሰው አልለ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

well the hunger continues in ethiopian while ethiopians living in philadelphia continue to do nothing but post on their social media page and have conversation about politics at dunkin donuts and at the hookah lounge let's not watch as ethiopians are starving to death.

阿姆哈拉语

ፊላደልፊያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምንም ሳያደርጉ ነገር ግን ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እና ደንኪን ዶናትስ እና ሺሻ ቤቶች ውስጥ ፖለቲካ ሲያወሩ ኢትዮጵያውያን ግን እየተራቡ ነው ኢትዮጵያውያን በረኀብ ሲሞቱ ዝም ብለን አንይ፡፡

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

are you afraid that you will have to offer charity when you hold private conversation with the prophet ? but if you are unable to do so and allah pardons you , then establish prayer and pay zakah , and obey allah and his messenger .

阿姆哈拉语

ከውይይታችሁ በፊት ምጽዋቶችን ከማስቀደም ( ድህነትን ) ፈራችሁን ? ባልሠራችሁም ጊዜ አላህ ከእናንተ ጸጸትን የተቀበለ ሲኾን ሶላትን ስገዱ ፡ ፡ ዘካንም ስጡ ፡ ፡ አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ ፡ ፡ አላህም ውስጥ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

having your conversation honest among the gentiles: that, whereas they speak against you as evildoers, they may by your good works, which they shall behold, glorify god in the day of visitation.

阿姆哈拉语

ስለሚመለከቱት ስለ መልካም ሥራችሁ፥ ክፉ እንደምታደርጉ በዚያ እናንተን በሚያሙበት ነገር፥ በሚጎበኝበት ቀን እግዚአብሔርን ያከብሩት ዘንድ በአሕዛብ መካከል ኑሮአችሁ መልካም ይሁን።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

英语

c/c/to understand the understanding of church planters about church planting, the church planter coach can employ the following methods: 1. observing: by closely observing the church planters in action, the coach can gather insights into their approach, strategies, and decision making processes. this includes attending their meetings, worship services, outreach events, and other activities related to church planting. 2. engaging in conversations: the coach can engage in open ended discussions wi

阿姆哈拉语

ሐ/ቅ/ጽ/ቤት የቤተ ክርስቲያን ተክል አሰልጣኝ የቤተ ክርስቲያንን መተከል በተመለከተ ያላቸውን ግንዛቤ ለመረዳት የሚከተሉትን ዘዴዎች መጠቀም ይችላል። 1. ታዛቢ በማድረግ የቤተ ክርስቲያንን ተክል በተግባር በትኩረት በመመልከት አሰልጣኙ ስለአቀራረባቸው፣ ስለ ስልታቸውና ስለ ውሳኔ አሰጣጥ ሂደታቸው ግንዛቤ መሰብሰብ ይችላል። ይህም በስብሰባዎቻቸው ፣ በአምልኮ ሥርዓቶቻቸው ፣ በስብሰባዎቻቸው ና ከቤተ ክርስቲያን ተክሎች ጋር በተያያዙ ሌሎች እንቅስቃሴዎች ላይ መገኘትን ይጨምራል ። 2. በውይይት መሳተፍ - አሰልጣኙ ግልጽ በሆነ መጨረሻ ውይይት ላይ መሳተፍ ይችላሉ wi

最后更新: 2023-12-18
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

获取更好的翻译,从
7,746,735,777 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認