您搜索了: deluded (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

deluded

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

they said : " surely you are deluded .

阿姆哈拉语

( እነሱም ) አሉ « አንተ በብዙ ከተደገመባቸው ሰዎች ብቻ ነህ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

they said : you are only of the deluded ones ;

阿姆哈拉语

( እነሱም ) አሉ « አንተ በብዙ ከተደገመባቸው ሰዎች ብቻ ነህ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

your companion has neither strayed nor is he deluded ;

阿姆哈拉语

ነቢያችሁ ( ሙሐመድ ) አልተሳሳተም ፤ አልጠመመምም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

deluded away from the qur 'an is he who is deluded .

阿姆哈拉语

ከርሱ የሚዝዞር ሰው ይዝዞራል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

o man ! what deluded you concerning your lord , the most generous ?

阿姆哈拉语

አንተ ሰው ሆይ ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

thus are deluded those who are wont to reject the signs of allah .

阿姆哈拉语

እንደዚሁ እነዚያ በአላህ አንቀጾች ይክዱ የነበሩት ( ከእምነት ) ይመለሳሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

through which are deluded ( away from the truth ) such as would be deluded .

阿姆哈拉语

ከርሱ የሚዝዞር ሰው ይዝዞራል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and the day the hour appears the criminals will swear they had remained but an hour . thus they were deluded .

阿姆哈拉语

ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች « ከአንዲት ሰዓት በስተቀር ( በመቃብር ) አልቆየንም » ብለው ይምላሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከእውነት ) ይመለሱ ነበሩ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

none but the unbelievers dispute concerning the verses of allah . so do not be deluded by their going to and fro in the land .

阿姆哈拉语

በአላህ አንቀጾች እነዚያ የካዱት ቢኾኑ እንጅ ማንም ( በመዝለፍ ) አይከራከርም ፡ ፡ በያገሮችም ውስጥ መዘዋወራቸው አይሸንግልህ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and on the day whereon the hour arriveth , the culprits will swear that they tarried not but an hour : thus were they ever deluded .

阿姆哈拉语

ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች « ከአንዲት ሰዓት በስተቀር ( በመቃብር ) አልቆየንም » ብለው ይምላሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከእውነት ) ይመለሱ ነበሩ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

let not the deniers of the truth be deluded that they will gain any advantage . surely , they , can never overcome us !

阿姆哈拉语

እነዚያም የካዱት ከአላህ ቅጣት ያመለጡ መኾናቸውን አያስቡ ፡ ፡ እነሱ አያቅቱምና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

for it was he , who had deluded me to reject the admonition which had come to me . satan has proved very treacherous to man . "

阿姆哈拉语

( የእምነት ቃልን ) ከመጣልኝ በኋላ ከማስታወስ በእርግጥ አሳሳተኝ » ( ይላል ) ፡ ፡ ሰይጣንም ለሰው አጋላጭ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

and if you asked them who created them , they would surely say , " allah . " so how are they deluded ?

阿姆哈拉语

ማን እንደፈጠራቸውም ብትጠይቃቸው « በእርግጥ አላህ ነው » ይላሉ ፡ ፡ ታዲያ ( ከእምነት ) ወዴት ይዞራሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

is there any creator other than allah who provides for you from the heaven and earth ? there is no deity except him , so how are you deluded ?

阿姆哈拉语

እናንተ ሰዎች ሆይ ! በእናንተ ላይ ( ያለውን ) የአላህን ጸጋ አስታውሱ ፡ ፡ ከአላህ ሌላ ፈጣሪ አለን ? ከሰማይና ከምድርም ሲሳይን የሚሰጣችሁ አለን ? ከእርሱ በስተቀር አምላክ ( ሰጪም ) የለም ፡ ፡ ታዲያ ወዴት ትዞራላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

behold , the hypocrites seek to deceive allah , but it is they who are being deluded by him . when they rise to prayer , they rise reluctantly , and only to be seen by men .

阿姆哈拉语

መናፍቃን አላህን ያታልላሉ ፡ ፡ እርሱም አታላያቸው ነው ፡ ፡ ( ይቀጣቸዋል ) ፡ ፡ ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች ስዎችን የሚያሳዩ ኾነው ይቆማሉ ፡ ፡ አላህንም ጥቂትን እንጅ አያወሱም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

if thou ask them , who created them , they will certainly say , allah : how then are they deluded away ( from the truth ) ?

阿姆哈拉语

ማን እንደፈጠራቸውም ብትጠይቃቸው « በእርግጥ አላህ ነው » ይላሉ ፡ ፡ ታዲያ ( ከእምነት ) ወዴት ይዞራሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

is there a malady in their hearts , or they are deluded , or afraid that god and his prophet would be unjust in dealing with them ? not so ; they are themselves unjust .

阿姆哈拉语

በልቦቻቸው ውስጥ በሺታ አለን ወይስ ( በነቢይነቱ ) ተጠራጠሩን ወይስ አላህና መልክተኛው በእነሱ ላይ የሚበድሉ መኾንን ይፈራሉን ይልቁንም ፤ እነዚያ እነሱ በዳዮቹ ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and do not turn your cheek [ in contempt ] toward people and do not walk through the earth exultantly . indeed , allah does not like everyone self-deluded and boastful .

阿姆哈拉语

« ጉንጭህንም ( በኩራት ) ከሰዎች አታዙር ፡ ፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ ፡ ፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

" o company of jinn and mankind , did there not come to you messengers from among you , relating to you my verses and warning you of the meeting of this day of yours ? " they will say , " we bear witness against ourselves " ; and the worldly life had deluded them , and they will bear witness against themselves that they were disbelievers .

阿姆哈拉语

የጋኔንና የሰዎች ጭፍሮች ሆይ ! ፡ - « አንቀጾቼን በእናንተ ላይ የሚተርኩ የዚህንም ቀናችሁን ( ቅጣት ) ማግኘትን የሚያስፈራሩዋችሁ ከእናንተው የኾኑ መልክተኞች አልመጧችሁምን » ( ይባላሉ ) ፡ ፡ « በነፍሶቻችን ላይ መሰከርን ፤ ( መጥተውልናል ) » ይላሉ ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታለለቻቸው ፡ ፡ በነፍሶቻቸውም ላይ እነርሱ ከሓዲዎች የነበሩ መኾናቸውን መሰከሩ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

获取更好的翻译,从
7,794,822,076 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認