您搜索了: do you go back in this period (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

do you go back in this period

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

when you are done, you go back to your hotel.

阿姆哈拉语

ምንም እንኳን የተናገሩት ጥሩ ነገር ባይሆንም፣ ወደ ሆቴልዎት መመለስ ይችላሉ፡፡

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

英语

why do you go for males unlike all other creatures

阿姆哈拉语

« ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

so all glory to him who holds all power over everything , to whom you will go back in the end .

阿姆哈拉语

ያ የነገሩ ሁሉ ስልጣን በእጁ የኾነው ጌታ ጥራት ይገባው ፡ ፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

have fear of the day when you go back to god . then each will be paid back in full his reward , and no one will be wronged .

阿姆哈拉语

በእርሱም ውስጥ ወደ አላህ የምትመለሱበትንና ከዚያም እነርሱ የማይበደሉ ሲሆኑ ነፍስ ሁሉ የሠራችውን ሥራ የምትሞላበትን ቀን ተጠንቀቁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

“ so if only were we to go back , in order to become muslims ! ”

阿姆哈拉语

ለእኛም አንዲት ጊዜ መመለስ በኖረችንና ከአማኞቹ በኾን እንመኛለን ( ይላሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

do you not see that the ships sail in the ocean by the grace of god , that he may show you some of his glories . verily there are signs in this for those who are constant and give thanks .

阿姆哈拉语

ከአስደናቂ ምልክቶቹ ሊያሳያችሁ መርከቦች በአላህ ችሮታ በባህር ውስጥ የሚንሻለሉ መሆናቸውን አታይምን ? በዚህ ውስጥ በጣም ታጋሽ አመስጋኝ ለሆኑ ሁሉ ተዓምራቶች አሉበት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

give us what you promised , o lord , through your prophets ; and put us not to shame on the day of reckoning , for never do you go back on your promise . "

阿姆哈拉语

« ጌታችን ሆይ ! በመልክተኞችህም ላይ ተስፋ ቃል ያደረግክልንን ስጠን ፡ ፡ በትንሣኤ ቀንም አታዋርደን ፡ ፡ አንተ ቀጠሮን አታፈርስምና » ( የሚሉ ናቸው ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

do you not see how the ships run upon the sea , by the favor of allah so that he may show you his signs ? surely , there are signs in this for every steadfast , thankful person .

阿姆哈拉语

ከአስደናቂ ምልክቶቹ ሊያሳያችሁ መርከቦች በአላህ ችሮታ በባህር ውስጥ የሚንሻለሉ መሆናቸውን አታይምን ? በዚህ ውስጥ በጣም ታጋሽ አመስጋኝ ለሆኑ ሁሉ ተዓምራቶች አሉበት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

do you not see that the ships run on in the sea by allah 's favor that he may show you of his signs ? most surely there are signs in this for every patient endurer , grateful one .

阿姆哈拉语

ከአስደናቂ ምልክቶቹ ሊያሳያችሁ መርከቦች በአላህ ችሮታ በባህር ውስጥ የሚንሻለሉ መሆናቸውን አታይምን ? በዚህ ውስጥ በጣም ታጋሽ አመስጋኝ ለሆኑ ሁሉ ተዓምራቶች አሉበት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

divorced women remain in waiting for three periods , and it is not lawful for them to conceal what allah has created in their wombs if they believe in allah and the last day . and their husbands have more right to take them back in this [ period ] if they want reconciliation .

阿姆哈拉语

የተፈቱ ሴቶችም ነፍሶቻቸውን ( ከማግባት ) ሦስትን ቁርእ ይጠብቁ ፡ ፡ በአላህና በመጨረሻውም ቀን የሚያምኑ ቢኾኑ አላህ በማሕፀኖቻቸው ውስጥ የፈጠረውን ሊደብቁ ለነርሱ አይፈቀድላቸውም ፡ ፡ ባሎቻቸውም በዚህ ውስጥ እርቅን ቢፈልጉ በመማለሳቸው ተገቢዎች ናቸው ፡ ፡ ለእነርሱም ( ለሴቶች ) የዚያ በእነርሱ ላይ ያለባቸው ( ግዳጅ ) ብጤ በመልካም አኑዋኑዋር ( በባሎቻቸው ላይ መብት ) አላቸው ፡ ፡ ለወንዶችም ( ጣጣቸውን ስለሚሸከሙ ) በእነሱ ላይ ብልጫ አላቸው ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and if you do not find anyone therein , do not enter them until permission has been given you . and if it is said to you , " go back , " then go back ; it is purer for you .

阿姆哈拉语

በውስጧም አንድንም ሰው ባታገኙ ለእናንተ እስከሚፈቀድላችሁ ድረስ አትግቧት ፡ ፡ ለእናንተ ተመለሱ ብትባሉም ተመለሱ ፡ ፡ እርሱ ለእናንተ የተሻለ ነው ፡ ፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

do you not see that allah sends down water from the cloud , then makes it go along in the earth in springs , then brings forth therewith herbage of various colors , then it withers so that you see it becoming yellow , then he makes it a thing crushed and broken into pieces ? most surely there is a reminder in this for the men of understanding .

阿姆哈拉语

አላህ ከሰማይ ውሃን እንዳወረደና በምድርም ውስጥ ምንጮች አድርጎ እንዳስገባው አላየህምን ? ከዚያም በእርሱ ዓይነቶቹ የተለያዩን አዝመራ ያወጣል ፡ ፡ ከዚያም ይደርቃል ፡ ፡ ገርጥቶም ታየዋለህ ፡ ፡ ከዚያም ስብርብር ያደርገዋል ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለባለ አእምሮዎች ግሣጼ አለበት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and remember when allah took a covenant from the prophets ; “ if i give you the book and knowledge and the ( promised ) noble messenger ( prophet mohammed peace and – blessings be upon him ) comes to you , confirming the books you possess , you shall positively , definitely believe in him and you shall positively , definitely help him ” ; he said , “ do you agree , and accept my binding responsibility in this matter ? ” they all answered , “ we agree ” ; he said , “ then bear witness amongst yourselves , and i myself am a witness with you . ”

阿姆哈拉语

አላህ የነቢያትን ቃል ኪዳን ከመጽሐፍና ከጥበብ ሰጥቻችሁ ከዚያም « ከእናንተ ጋር ላለው ( መጽሐፍ ) የሚያረጋግጥ መልክተኛ ቢመጣላችሁ በርሱ በእርግጥ እንደምታምኑበት በእርግጥም እንድትረዱት ሲል በያዘ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ አረጋገጣችሁን በዚህም ላይ ኪዳኔን ያዛችሁምን » አላቸው ፡ ፡ « አረጋገጥን » አሉ ፡ ፡ « እንግዲያስ መስክሩ ፤ እኔም ከእናንተ ጋር ከመስካሪዎቹ ነኝ » አላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。

获取更好的翻译,从
7,775,759,667 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認