您搜索了: existence (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

existence

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

and that upon him is the next existence .

阿姆哈拉语

የኋለኛይቱም ማስነሳት በእርሱ ላይ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

after them we brought another generation into existence .

阿姆哈拉语

ከዚያም ከእነሱ በኋላ ሌሎችን የክፍለ ዘመናት ሕዝቦች አስገኘን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

when he has created you through different stages of existence ?

阿姆哈拉语

በልዩ ልዩ ኹኔታዎች በእርግጥ የፈጠራችሁ ሲኾን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we brought another generation into existence after the people of noah .

阿姆哈拉语

ከዚያም ከኋላቸው ሌሎችን የክፍለ ዘመን ሕዝቦች አስገኘን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

he made his offspring come into existence from an extract of insignificant fluid ,

阿姆哈拉语

ከዚያም ዘሮቹን ከተንጣለለ ፣ ከደካማ ውሃ ያደረገ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

he certainly saw the greatest ( signs ) of the existence of his lord .

阿姆哈拉语

ከጌታው ታምራቶች ታላላቆቹን በእርግጥ አየ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we know the people who lived before you and those who will come into existence after you .

阿姆哈拉语

ከእናንተም ተቀዳሚዎቹን በእርግጥ ዐውቀናል ፡ ፡ ወደ ኋላም ቀሪዎቹን በእርግጥ ዐውቀናል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

he said , “ our lord is he who gave everything its existence , then guided it . ”

阿姆哈拉语

« ጌታችን ያ ለፍጥረቱ ነገርን ሁሉ ( የሚያስፈልገውን ) የሰጠ ከዚያም የመራው ነው » አለው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

further evidence ( of his existence ) are the ships which stand as mountains in the sea .

阿姆哈拉语

በባሕር ላይ እንደ ጋራዎች ኾነው ተንሻላዮቹም ( መርከቦች ) ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

say : he will give life to them who brought them into existence at first , and he is cognizant of all creation

阿姆哈拉语

« ያ በመጀመሪያ ጊዜ ( ከኢምንት ) ያስገኛት ሕያው ያደርጋታል ፡ ፡ እርሱም በፍጡሩ ሁሉ ( ኹኔታ ) ዐዋቂ ነው » በለው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

allah - there is no deity except him , the ever-living , the sustainer of existence .

阿姆哈拉语

አላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ( እርሱ ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

how dare you deny the existence of god who gave you life when you initially had no life . he will cause you to die and bring you to life again .

阿姆哈拉语

ሙታን የነበራችሁ ስትኾኑ ሕያው ያደረጋችሁ ከዚያም የሚገድላችሁ ከዚያም ሕያው የሚያደርጋችሁ ሲኾን ከዚያም ወደርሱ የምትመለሱ ስትኾኑ በአላህ እንዴት ትክዳለችሁ !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and what reason have i that i should not serve him who brought me into existence ? and to him you shall be brought back ;

阿姆哈拉语

« ያንንም የፈጠረኝን ፤ ወደርሱም የምትመለሱበትን ( ጌታ ) የማልገዛ ለእኔ ምን አለኝ ? » ( አለ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

god is the originator of the heavens and the earth . whenever he decides to do anything , he just commands it to exist and it comes into existence .

阿姆哈拉语

ሰማያትንና ምድርን ያለብጤ ፈጣሪ ነው ፤ ነገርንም ( ማስገኘት ) በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው ፡ - « ኹን ነው ፤ » ወዲያውም ይኾናል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

moses asked , " what if i were to bring you clear proof ( of the existence of god ) ? "

阿姆哈拉语

( ሙሳ ) « በግልጽ አስረጅ ብመጣህም እንኳ » አለው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

no evil befalls on the earth nor in your own souls , but it is in a book before we bring it into existence ; surely that is easy to allah :

阿姆哈拉语

በምድርም በነፍሶቻችሁም መከራ ( ማንንም ) አትነካም ሳንፈጥራት በፊት በመጽሐፍ የተመዘገበች ብትኾን እንጅ ፡ ፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

consume them as food or for grazing your cattle . in this there is evidence ( of the existence of god ) for the people of reason " .

阿姆哈拉语

ብሉ እንስሳዎቻችሁንም አግጡ ፤ ( ባዮች ኾነን አወጣንላችሁ ) ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለአእምሮ ባለቤቶች በእርግጥ ተዓምራት አለበት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

and [ all ] faces will be humbled before the ever-living , the sustainer of existence . and he will have failed who carries injustice .

阿姆哈拉语

ፊቶችም ሁሉ ሕያው አስተናባሪ ለኾነው ( አላህ ) ተዋረዱ ፡ ፡ በደልንም የተሸከመ ሰው በእርግጥ ከሰረ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

each of them will remain in motion for an appointed time . he regulates all affairs and explains the evidence ( of his existence ) so that perhaps you will be certain of your meeting with your lord .

阿姆哈拉语

አላህ ያ ሰማያትን የምታዩዋት አዕማድ ሳትኖር ያነሳት ከዚያም በዐርሹ ( ዙፋኑ ) ላይ ( ስልጣኑ ) የተደላደለ ፀሐይንና ጨረቃንም የገራ ነው ፡ ፡ ሁሉም ለተወሰነ ጊዜ ይሮጣሉ ፡ ፡ ነገሩን ሁሉ ያስተናብራል ፡ ፡ በጌታችሁ መገናኘት ታረጋግጡ ዘንድ ተዓምራቶችን ይዘረዝራል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we have made the day and night each as evidence ( of our existence ) . the night is invisible and the day is visible so that you may seek favors from your lord and determine the number of years and mark the passing of time .

阿姆哈拉语

ሌሊትንና ቀንንም ( ለችሎታችን ) ምልክቶች አደረግን ፡ ፡ የሌሊትን ምልክትም አበስን ፡ ፡ የቀንን ምልክትም የምታሳይ አደረግን ፡ ፡ ( ይህም የኾነበት ) ከጌታችሁ ትርፍን ልትፈልጉ የዓመታትንም ቁጥርና ሒሳብንም ታውቁ ዘንድ ነው ፡ ፡ ነገሩንም ሁሉ ለያይተን ዘረዘርነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,747,306,778 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認