来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
he shall say , ' how long have you tarried in the earth , by number of years ? '
« በምድር ውስጥ ከዓመታት ቁጥር ስንትን ቆያችሁ » ይላቸዋል ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
( or have you heard ) of the one who , on passing through an empty and ruined town , said , " when will god bring it to life ? " god caused him to die and brought him back to life after a hundred years and then asked him , " how long have you been here ? "
ወይም ያንን በከተማ ላይ እርሷ በጣራዎችዋ ላይ የወደቀች ስትኾን ያለፈውን ሰው ብጤ ( አላየህምን ) ፡ - « ይህችን ( ከተማ ) ከሞተች በኋላ አላህ እንዴት ሕያው ያደርጋታል » አለ ፡ ፡ አላህም ገደለው መቶ ዓመትን ( አቆየውም ) ፡ ፡ ከዚያም አስነሳው ፡ - « ምን ያህል ቆየህ » አለው ፡ ፡ « አንድ ቀን ወይም የቀንን ከፊል ቆየሁ » አለ ፡ ፡ « አይደለም መቶን ዓመት ቆየህ ፡ ፡ ወደ ምግብህና ወደ መጠጥህም ያልተለወጠ ሲኾን ተመልከት ፡ ፡ ወደ አህያህም ተመልከት ፡ ፡ ለሰዎችም አስረጅ እናደርግህ ዘንድ ( ይህንን ሠሰራን ) ፡ ፡ ወደ ዐፅሞቹም እንዴት እንደምናስነሳት ከዚያም ሥጋን እንደምናለብሳት ተመልከት » አለው ፡ ፡ ለርሱም ( በማየት ) በተገለጸለት ጊዜ ፡ - « አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን ዐውቃለሁ » አለ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。