来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
only seeking the face of his lord the most high ;
ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ ( ይህንን ሠራ ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and by oath of the groups that read the qur an ’ .
ቁርኣንንም በሚያነቡት እምላለሁ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and those who read ( the word ) for a reminder ,
ቁርኣንንም በሚያነቡት እምላለሁ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
yet still abides the face of thy lord , majestic , splendid .
የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል ፡ ፡ ( አይጠፋም ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and the face of your lord full of majesty and honour will abide forever .
የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል ፡ ፡ ( አይጠፋም ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
lo ! therein verily are portents for those who read the signs .
በዚህ ውስጥ ለተመልካቾች በእርግጥ መገምገሚያዎች አሉበት ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and there will remain the face of your lord , owner of majesty and honor .
የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል ፡ ፡ ( አይጠፋም ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
do you admonish others to do good and forget this yourselves ? yet you read the book .
እናንተ መጽሐፉን የምታነቡ ሆናችሁ ሰዎችን በበጎ ሥራ ታዛላችሁን ? ነፍሶቻችሁንም ትረሳላችሁን ? ( የሥራችሁን መጥፎነት ) አታውቁምን ?
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and when thou wouldst read the qur 'an seek refuge with allah from satan the damned .
ቁርኣንንም ባነበብህ ጊዜ እርጉም ከኾነው ሰይጣን በአላህ ተጠበቅ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
to allah belong the east and the west . whichever way you turn , there is the face of allah .
ምሥራቁም ምዕራቡም የአላህ ነው ( ፊቶቻችሁን ) ወደ የትም ብታዞሩ የአላህ ፊት እዚያ ነው ፡ ፡ አላህ ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and i wept much, because no man was found worthy to open and to read the book, neither to look thereon.
መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው የሚገባው ማንም ስላልተገኘ እጅግ አለቀስሁ።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
' we feed you only for the face of god ; we desire no recompense from you , no thankfulness ;
« የምናበላችሁ ለአላህ ውዴታ ብቻ ነው ፡ ፡ ከእናንተ ዋጋንም ማመስገንንም አንፈልግም ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
i recently read the m.a. thesis of arwen hoogenbosch, who is finishing his m.a. in leiden.
በቅርቡ ያነበብኩት አንድ የአርወን ሁግንቦሽ ኤም.
最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:
but will abide ( for ever ) the face of thy lord , - full of majesty , bounty and honour .
የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል ፡ ፡ ( አይጠፋም ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
but in the face of eminent crop failure in many parts of the country in the coming harvest season, this one doesn't seem to be overly exaggerated.
ነገር ግን በይፋ የታወቀ የምርት ውድቀት በአገሪቱ በተንሰራፋበት በዚህ ወቅት፣ ቁጥሩ የተጋነነ አይመስልም፡፡
最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:
if you are in doubt about what we revealed to you , ask those who read the scripture before you . the truth has come to you from your lord , so do not be of those who doubt .
ወደ አንተም ካወረድነው በመጠራጠር ውስጥ ብትሆን እነዚያን ከአንተ በፊት መጽሐፉን የሚያነቡትን ጠይቅ ፡ ፡ እውነቱ ከጌታህ ዘንድ በእርግጥ መጥቶልሃል ፡ ፡ ከተጠራጣሪዎቹም አትሁን ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and give to the kinsman his due , and to the needy , and to the destitute traveler . that is best for those who desire the face of allah ; such will surely prosper .
የዝምድናን ባለቤት ተገቢውን ስጠው ፡ ፡ ለድኻም ለመንገደኛም ( እርዳ ) ፡ ፡ ይህ ለእነዚያ የአላህን ፊት ( ውዴታውን ) ለሚሹ መልካም ነው ፡ ፡ እነዚያም እነርሱ የፈለጉትን የሚያገኙ ናቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
( saying ) : ' we feed you only desirous of the face of allah ; we seek of you neither recompense nor thanks ,
« የምናበላችሁ ለአላህ ውዴታ ብቻ ነው ፡ ፡ ከእናንተ ዋጋንም ማመስገንንም አንፈልግም ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
( the clear proof is ) the noble messenger from allah , who reads the pure pages .
( አስረጁም ) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
" go with this my shirt , and cast it over the face of my father : he will come to see ( clearly ) . then come ye ( here ) to me together with all your family . "
« ይህንን ቀሚሴን ይዛችሁ ሊዱ ፡ ፡ በአባቴ ፊትም ጣሉት የሚያይ ሆኖ ይመጣልና ፡ ፡ ቤተሰቦቻችሁንም ሰብስባችሁ አምጡልኝ » ( አላቸው ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。