来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
but those who come with an evil deed shall have their faces thrust into the fire : ' are you recompensed except for your deeds '
በመጥፎም የመጡ ሰዎች ፊቶቻቸው በእሳት ውስጥ ይደፋሉ ፡ ፡ « ትሠሩት የነበራችሁትን እንጅ አትመነዱም » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
lest haply if they of macedonia come with me, and find you unprepared, we (that we say not, ye) should be ashamed in this same confident boasting.
ምናልባት የመቄዶንያ ሰዎች ከእኔ ጋር ቢመጡ፥ ያልተዘጋጃችሁም ሆናችሁ ቢያገኙአችሁ፥ እናንተ እንድታፍሩ አላልንም እኛ ግን በዚህ እምነታችን እንድናፍር አይሁን።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
and whosoever comes with an evil deed , their faces shall be thrust into the fire : ' are you recompensed but for what you did ? '
በመጥፎም የመጡ ሰዎች ፊቶቻቸው በእሳት ውስጥ ይደፋሉ ፡ ፡ « ትሠሩት የነበራችሁትን እንጅ አትመነዱም » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
say : " i tell you not that with me are the treasures of allah , nor do i know what is hidden , nor do i tell you i am an angel . i but follow what is revealed to me . "
« ለእናንተ የአላህ ግምጃ ቤቶች እኔ ዘንድ ናቸው አልልም ፡ ፡ ሩቅንም አላውቅም ፡ ፡ ለእናንተም እኔ መልአክ ነኝ አልልም ፡ ፡ ወደእኔ የሚወርድልኝን እንጅ ሌላን አልከተልም » በላቸው ፡ ፡ « ዕውርና የሚያይ ይስተካከላሉን አታስተነትኑምን » በላቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
he said , “ condemnation and wrath have befallen you from your lord . are you arguing with me over names , which you and your ancestors invented , for which god sent down no authority ?
« ከጌታችሁ የኾነ ቅጣትና ቁጣ በእናንተ ላይ በእውነት ተረጋገጠ ፡ ፡ እናንተና አባቶቻችሁም ( አማልክት ብላችሁ ) በጠራችኋቸው ስሞች አላህ በእርሷ ምንም ማስረጃ ያላወረደባት ስትኾን ትከራከሩኛላችሁን ተጠባባቁም እኔ ከእናንተ ጋር ከተጠባባቂዎቹ ነኝና » አለ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
" and i do not say to you that with me are the treasures of allah , " nor that i know the ghaib ( unseen ) ; " nor do i say i am an angel , and i do not say of those whom your eyes look down upon that allah will not bestow any good on them . allah knows what is in their inner-selves ( as regards belief , etc . ) .
« ለእናንተም እኔ ዘንድ የአላህ ግምጃ ቤቶች አልሉ ሩቅንም ዐውቃለሁ አልላችሁም ፡ ፡ እኔም መልአክ ነኝ አልላችሁም ፡ ፡ ለእነዚያም ዓይኖቻችሁ ለሚያዋርዷቸው አላህ ደግ ነገርን ( እምነትን ) አይሰጣቸውም አልልም ፡ ፡ አላህ በነፍሶቻቸው ውስጥ ያለውን ነገር አዋቂ ነው ፡ ፡ እኔ ያን ጊዜ ከበደለኞች እሆናለሁና » ( አላቸው ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。