来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
and give glad tidings to those who believe and do righteous good deeds , that for them will be gardens under which rivers flow ( paradise ) . every time they will be provided with a fruit therefrom , they will say : " this is what we were provided with before , " and they will be given things in resemblance ( i.e. in the same form but different in taste ) and they shall have therein azwajun mutahharatun ( purified mates or wives ) , ( having no menses , stools , urine , etc . ) and they will abide therein forever .
እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችንም የሠሩትን ለነርሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች ያሏቸው መኾኑን አብስራቸው ፡ ፡ ከርሷ ከፍሬ ( ዓይነት ) ሲሳይን በተመገቡ ቁጥር ( ፍሬዎችዋ ስለሚመሳሰሉ ) « ይህ ያ ከአሁን በፊት የተገመብነው ነው » ይላሉ ፡ ፡ እርሱንም ተመሳሳይ ኾኖ ተሰጡት ፡ ፡ ለነሱም በውስጧ ንጹህ የተደረጉ ሚስቶች አሏቸው ፡ ፡ እነሱም በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡