您搜索了: whensoever (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

whensoever

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

whensoever they sensed our punishment they fled from them .

阿姆哈拉语

ቅጣታችንም በተሰማቸው ጊዜ እነርሱ ወዲያውኑ ከእርሷ ( ለመሸሽ ) ይገሠግሣሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

for ye have the poor with you always, and whensoever ye will ye may do them good: but me ye have not always.

阿姆哈拉语

ድሆች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይኖራሉና፥ በማናቸውም በወደዳችሁት ጊዜ መልካም ልታደርጉላቸው ትችላላችሁ፥ እኔ ግን ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር አልኖርም።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

he it is who causeth life and death . then whensoever he decreeth an affair he only saith unto it : be , and it becometh .

阿姆哈拉语

እርሱ ያ ሕያው የሚያደርግ የሚገድልም ነው ፡ ፡ አንዳችን ነገር በሻም ጊዜ ለእርሱ የሚለውን « ኹን » ነው ፤ ወዲያውም ይኾናል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and of his signs is the creation of the heavens and the earth and of the moving creatures which he hath dispersed in the twain . and he is for their assembling whensoever he will potent .

阿姆哈拉语

ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ ፣ ከተንቀሳቃሽም በሁለቱ ውስጥ የበተነውን ( መፍጠሩ ) ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡ እርሱም በሚሻ ጊዜ እነርሱን በመሰብሰብ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

allah is not one to take to himself a son . hallowed be he ! whensoever he decreeth an affair he only saith to it : be , and it becometh .

阿姆哈拉语

ለአላህ ልጅን መያዝ አይገባውም ፡ ፡ ( ከጉድለት ሁሉ ) ጠራ ፡ ፡ ነገርን በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው « ኹን » ነው ወዲያውም ይኾናል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and we took compact with the children of israel , and we sent messengers to them . whensoever there came to them a messenger with that their souls had not desire for , some they cried lies to , and some they slew .

阿姆哈拉语

የእስራኤልን ልጆች የጠበቀ ቃል ኪዳን በእርግጥ ያዝንባቸው ፡ ፡ ወደእነሱም መልክተኞችን ላክን ፡ ፡ ነፍሶቻቸው በማትወደው ነገር መልእክተኛ በመጣላቸው ቁጥር ከፊሉን አስተባበሉ ፤ ከፊሉንም ይገድላሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and whensoever there cometh unto them a sign , they say : we shall not believe until we are vouchsafed the like of that which is vouchsafed unto the apostles of allah . allah knoweth best wheresoever to place his apostleship .

阿姆哈拉语

ተዓምርም በመጣቻቸው ጊዜ ፡ - « የአላህ መልክተኞች የተሰጡትን ብጤ እስክንሰጥ ድረስ በፍጹም አናምንም » አሉ ፡ ፡ አላህ መልክቱን የሚያደርግበትን ስፍራ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ እነዚያን ያመጹትን ሰዎች ይዶልቱ በነበሩት ነገር አላህ ዘንድ ውርደትና ብርቱ ቅጣት ያገኛቸዋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and we gave to moses the book , and after him sent succeeding messengers ; and we gave jesus son of mary the clear signs , and confirmed him with the holy spirit ; and whensoever there came to you a messenger with that your souls had not desire for , did you become arrogant , and some cry lies to , and some slay ?

阿姆哈拉语

ሙሳንም መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው ፡ ፡ ከበኋላውም መልክትኞችን አስከታተልን ፡ ፡ የመርየምን ልጅ ዒሳንም ግልጽ ታምራቶችን ሰጠነው ፡ ፡ በቅዱሱ መንፈስም አበረታነው ፡ ፡ ነፍሶቻችሁ በማትወደው ነገር መልክተኛ በመጣላችሁ ቁጥር ( ከመከተል ) ትኮራላችሁን ? ከፊሉን አስተባበላችሁ ፤ ከፊሉንም ትገድላላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,774,799,999 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認