您搜索了: binnenste (荷兰语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Dutch

Amharic

信息

Dutch

binnenste

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

荷兰语

阿姆哈拉语

信息

荷兰语

die de mensen in hun binnenste influistert ,

阿姆哈拉语

« ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

en wat in het binnenste is tevoorschijn wordt gebracht ,

阿姆哈拉语

በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ ( እንዴት እንደሚኾን ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

hetzij gij uw gesprek verbergt , of het openbaar maakt , hij kent de binnenste deelen uwer borsten .

阿姆哈拉语

( ሰዎች ሆይ ! ) ቃላችሁንም መስጥሩ ፡ ፡ ወይም በእርሱ ጩሁ ፡ ፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

hij doet den nacht op den dag volgen en hij doet den dag op den nacht volgen , en hij kent de binnenste deelen van des menschen borst .

阿姆哈拉语

ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ ቀንንም በሌሊት ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ እርሱም በልቦች ውስጥ የተደበቁትን ዐዋቂ ነወ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

waarlijk , god kent de geheimen zoowel van den hemel als van de aarde ; want hij kent de binnenste deelen van de borst der menschen .

阿姆哈拉语

አላህ የሰማያትንና የምድርን ምስጢር በእርግጥ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

de blinde en de ziende zullen niet gelijk gesteld worden , noch zij die gelooven en rechtvaardigheid uitoefenen met de boosdoeners . hoe weinigen overwegen dit in hun binnenste !

阿姆哈拉语

ዕውርና የሚያይ እነዚያም አምነው መልካሞችን የሠሩና መጥፎ ሠሪው አይስተካከሉም ፡ ፡ በጣም ጥቂትን ብቻ ትገሰጻላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

hij kent wat in den hemel of op de aarde is , en hij kent hetgeen gij verbergt , en datgene wat gij ontdekt ; want god kent de binnenste deelen van der menschen borst .

阿姆哈拉语

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለውን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡ የምትደብቁትንም የምትገልጡትንም ያውቃል ፡ ፡ አላህም በልቦች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

het is ook geen overtreding voor jullie als jullie toespelingen op een huwelijksaanzoek maken of [ de gedachte eraan ] in jullie binnenste koesteren . god weet dat jullie aan haar denken .

阿姆哈拉语

ሴቶችንም ከማጨት በርሱ ባሸሞራችሁበት ወይም በነፍሶቻችሁ ውስጥ ( ለማግባት ) በደበቃችሁት በናንተ ላይ ኃጢኣት የለባችሁም ፡ ፡ አላህ እናንተ በእርግጥ የምታስታውሷቸው መኾናችሁን ዐወቀ ፡ ፡ ( ስለዚህ ማሸሞርንና ማሰብን ፈቀደላችሁ ፡ ፡ ) ግን በሕግ የታወቀን ንግግር የምትነጋገሩ ካልኾናችሁ በስተቀር ፤ ምስጢርን ( ጋብቻን ) አትቃጠሩዋቸው ፡ ፡ የተጻፈውም ( ዒዳህ ) ጊዜውን እስከሚደርስ ድረስ ጋብቻን ለመዋዋል ቁርጥ ሐሳብ አታድርጉ ፡ ፡ አላህም በነፍሶቻችሁ ያለውን ነገር የሚያውቅ መኾኑን ዕወቁ ፤ ተጠንቀቁትም ፡ ፡ አላህም መሓሪ ታጋሽ መኾኑን ዕወቁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

en ik zeg niet tot jullie dat ik gods schatkamers bezit , noch ken ik het verborgene , ook zeg ik niet dat ik een engel ben , noch zeg ik tegen hen die in jullie ogen verachtelijk zijn dat god hun niets goeds zal geven . god weet het best wat in jullie binnenste is , anders zou ik tot de onrechtplegers behoren . "

阿姆哈拉语

« ለእናንተም እኔ ዘንድ የአላህ ግምጃ ቤቶች አልሉ ሩቅንም ዐውቃለሁ አልላችሁም ፡ ፡ እኔም መልአክ ነኝ አልላችሁም ፡ ፡ ለእነዚያም ዓይኖቻችሁ ለሚያዋርዷቸው አላህ ደግ ነገርን ( እምነትን ) አይሰጣቸውም አልልም ፡ ፡ አላህ በነፍሶቻቸው ውስጥ ያለውን ነገር አዋቂ ነው ፡ ፡ እኔ ያን ጊዜ ከበደለኞች እሆናለሁና » ( አላቸው ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

获取更好的翻译,从
7,781,201,598 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認