您搜索了: om welke reden dan ook (荷兰语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Dutch

Amharic

信息

Dutch

om welke reden dan ook

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

荷兰语

阿姆哈拉语

信息

荷兰语

en zij bedroefden hen om geene andere reden , dan omdat zij in den machtigen , den glorierijken god geloofden .

阿姆哈拉语

ከእነርሱም በአላህ አሸናፊው ፣ ምስጉኑ በኾነው ( ጌታ ) ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

welke reden heb ik er voor , hem niet te vreezen , die mij geschapen heeft , en tot wien gij allen zult terugkeeren .

阿姆哈拉语

« ያንንም የፈጠረኝን ፤ ወደርሱም የምትመለሱበትን ( ጌታ ) የማልገዛ ለእኔ ምን አለኝ ? » ( አለ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

doof , stom en blind zijn zij . zij keren dan ook niet terug .

阿姆哈拉语

( እነሱ ) ደንቆሮዎች ፣ ዲዳዎች ፣ ዕውሮች ናቸው ፤ ስለዚህ እነርሱ አይመለሱም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

en buiten god was er voor hem geen troepenmacht die hem kon helpen ; hij kreeg dan ook geen hulp .

阿姆哈拉语

ለእርሱም ከአላህ ሌላ የሚረዱት ጭፍሮች አልነበሩትም ፡ ፡ ተረጂም አልነበረም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

en als zij geneigd zijn tot vrede , wees daar dan ook toe geneigd en stel je vertrouwen op god ; hij is de horende , de wetende .

阿姆哈拉语

ወደ ዕርቅም ቢያዘነብሉ ወደ እርሷ አዘንብል ፡ ፡ በአላህም ላይ ተጠጋ ፡ ፡ እነሆ እርሱ ሰሚ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

en als zij geneigd zijn tot vrede , wees dan ook daartoe geneigd en stel jouw vertrouwen op allah . voorwaar , hij is alhorend , alwetend .

阿姆哈拉语

ወደ ዕርቅም ቢያዘነብሉ ወደ እርሷ አዘንብል ፡ ፡ በአላህም ላይ ተጠጋ ፡ ፡ እነሆ እርሱ ሰሚ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

en hij dan voor wie de slechtheid van zijn handelen aantrekkelijk gemaakt is en die het dan ook als goed beschouwt ? maar god brengt tot dwaling wie hij wil en hij brengt op het goede pad wie hij wil .

阿姆哈拉语

መጥፎ ሥራው የተሸለመለትና መልካም አድርጎ ያየው ሰው ( አላህ እንዳቀናው ሰው ነውን ? ) አላህም የሚሻውን ሰው ያጠምማል ፡ ፡ የሚሻውንም ያቀናል ፡ ፡ ስለዚህ በእነርሱ ላይ ( ባለመቅናታቸው ) ስለመቆላጨት ነፍስህ አትጥፋ ፡ ፡ አላህ የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

de veelgodendienaars zijn een verontreiniging ; na dit jaar mogen zij de heilige moskee dan ook niet meer naderen . en als jullie bang zijn voor armoede , dan zal god jullie met zijn goedgunstigheid rijk maken als hij wil .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አጋሪዎች እርኩሶች ብቻ ናቸው ፡ ፡ ከዚህም ዓመታቸው በኋላ የተከበረውን መስጊድ አይቅረቡ ፡ ፡ ድኽነትንም ብትፈሩ አላህ ቢሻ ከችሮታው በእርግጥ ያከብራችኋል ፡ ፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

en zij zweren bij allah de duurste eden : dat wanneer er een waarschuwer tot hen komt , zij zeker rechter geleid zullen zijn dan welk volk dan ook . maar wanneer er dan cm waarschuwer tot hen komt noemt er niets voor hen toe dan afkeer .

阿姆哈拉语

አስፈራሪም ቢመጣላቸው ከሕዝቦቹ ሁሉ ከአንደኛዋ ይበልጥ የተመሩ ሊኾኑ የመሓላቸውን ድካ አድርሰው በአላህ ማሉ ፡ ፡ አስፈራሪም በመጣላቸው ጊዜ መበርገግን እንጂ ሌላ አልጨመረላቸውም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

荷兰语

en de bewoners van het paradijs roepen tot de bewoners van de hel : " wij hebben waarlijk aangetroffen wat onze heer ons heeft beloofd , hebben jullie dan ook werkelijk aaagetroffen wat jullie heer jullie heeft aangezegd ? " zij zeiden : " ja " .

阿姆哈拉语

የገነትም ሰዎች የእሳትን ሰዎች « ጌታችን ቃል የገባልንን እውነት ኾኖ አገኘን ፡ ፡ ጌታችሁ የዛተባችሁንስ እውነት ኾኖ አገኛችሁትን » ሲሉ ይጣራሉ ፡ ፡ « አዎን አገኘን » ይላሉ ፡ ፡ በመካከላቸውም « የአላህ ርግማን በበደለኞች ላይ ይኹን » ሲል ለፋፊ ይለፍፋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。

获取更好的翻译,从
7,788,867,742 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認