您搜索了: እስክንድር (阿姆哈拉语 - 英语)

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

阿姆哈拉语

英语

信息

阿姆哈拉语

እስክንድር

英语

alex

最后更新: 2023-08-07
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

እስክንድር ነጋ እና ሌሎችም ነፃ እንዲወጡ እንፈልጋለን!

英语

we want eskinder and others free!

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

እስክንድር ነጋ በልጁ ፊት ወደእስር ቤት ከተወሰደ አንድ ዓመት ሞላው፡፡

英语

one year since journalist eskinder nega arrested in front of his son.

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

እስክንድር ነጋን እና ሌሎችም ከ30,000 በላይ በኢትዮጵያ እስርቤቶች የተዘነጉ የፖለቲካ እስረኞችን ፍቱ፡፡

英语

free eskinder nega and the rest of the over 30,000 political prisoners languishing in the various ethiopian jails.

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

ኋላ ላይ በሐሰት ተመስክሮበት 18 ዓመት የተፈረደበት እስክንድር ነጋ ወደ እስር ቤት ከተወረወረ ዛሬ ድፍን አንድ ዓመት ሞላው፡፡

英语

it is one year today since eskinder nega was thrown to jail , he was then falsely charged with terrorism and sentenced to 18 years imprisonment.

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

ዞን ዘጠኝ እንደ የሕዝብ ውይይት እና የነፃነት ደጋፊነቷ እስክንድር ነጋንና ሁሉንም የሕሊና እስረኞች መንግስት እንዲፈታ ትጠይቃለች፡፡

英语

as a group of bloggers who firmly believe in free press and free discussion we demand to the ethiopian government to free eskinder nega and all political prisoners!

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

እስክንድር ነጋ የተቃውሞ ሐሳቦቹን መተንፈሻ ለማግኘት የመስመር ላይ ጦማሪ የሆነ ጋዜጠኛ ሲሆን መጨረሻ ጊዜ ከታሰረ አንድ ዓመት ሞላው፡፡

英语

eskinder nega is a journalist, who turned to blogging to find a breathing space online for his dissenting views, has been in a prison for a year now.

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

ይህ አንድቀን እንደሚመጣ እያሰበ ከነበረው እስክንድር ይልቅ፣ ክስተቱ መምጣቱን የማያውቀው ልጅ ላይ ምን ዓይነት የስነልቡና ችግር ሊያስከትልበት እንደሚችል ስጋቷን ትናገራለች፡፡

英语

she says she is worried more about the psychological impact this had on her young son than incarceration of eskendir, because unlike the child, the father was prepared and knew this was coming.

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

የዞን ፱ ጦማሪያን በቅርብ ጊዜ በነበረው የአረብ አመጾች ላይ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ሊከሰቱ በሚችሉ ተመሳሳይ አመጾች የዘገበው እስክንድር ነጋን ጨምሮ በተመሳሳይ ህጎች ከተነጣጠሩ ሌሎች የሚዲያ ድምጾች ጋር ተቀላቅለዋል።

英语

the zone9 bloggers joined other media outlets targeted under similar laws, including eskinder nega, who had reported on recent arab uprisings and the possibility of similar uprisings taking place in ethiopia.

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

ሐምሌ 6/2004 የኢትዮጵያ ፌዴራል ፍርድ ቤት ጦማሪው እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎችንም 23 የተቃውሞ ተግባር የፈፀሙ ሰዎችን ለ18 ዓመታት እና ሌላ መጠን ያለው የእስር ፍርድ ከአሸባሪነትጋ በተያያዘ በይኖባቸዋል፡፡

英语

on 13 july, 2012, ethiopia's federal court sentenced a prominent ethiopian blogger eskinder nega and 23 other opposition activists to 18 years in jail for allegedly participating in terrorist activities.

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

ኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች የረጅም ጊዜ ጦማሪውና የነፃነት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ወደ እስር ቤት የገባበትን አንደኛ ዓመት የፕሮፋይል ፎቶዋቸውን (በዚህ ምስል) በመቀየር እያስታወሱት ነው፡፡

英语

the one year anniversary of the incarceration of eskinder nega is being marked by ethiopians on facebook! ethiopians are changing their profile pictures with an ethiopian flag with a message on it!

最后更新: 2016-02-24
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,777,154,348 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認