Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
freundliche worte und vergebung sind besser als ein almosen , dem beleidigungen nachfolgen . allah ist unbedürftig und nachsichtig .
መልካም ንግግርና ምሕረት ማድረግ ማስከፋት ከሚከተላት ምጽዋት በላጭ ነው ፡ ፡ አላህም ተብቃቂ ታጋሽ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und wenn bei der teilung die verwandten und die waisen und die armen anwesend sind , so schenkt ihnen etwas davon und sprecht freundliche worte zu ihnen .
ክፍያንም ( ወራሽ ያልኾኑ ) የዝምድና ባለቤቶችና የቲሞች ፣ ምስኪኖችም በተገኙበት ጊዜ ከእርሱ ዳርጓቸው ፡ ፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩዋቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und als wir die verpflichtung der kinder israels entgegennahmen : « ihr sollt nur gott dienen , die eltern gut behandeln , und auch die verwandten , die waisen und die bedürftigen . sprecht freundlich zu den menschen .
የእስራኤል ልጆችንም ጥብቅ ኪዳን አላህን እንጂ ሌላን አታምልኩ ፤ በወላጆችም በጎን ሥራ ( አድርጉ ) ፤ በዝምድና ባለቤቶችም ፣ በየቲሞችም ( አባት የሌላቸው ልጆች ) በምስኪኖችም ( በጎ ዋሉ ) ፤ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ ፤ ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ ፤ ዘካንም ስጡ በማለት በያዝንባቸው ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ ከዚያም ከናንተ ጥቂቶች ሲቀሩ ሸሻችሁ እናንተም ( ኪዳንን ) የምትተዉ ናችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.