Sie suchten nach: ከሰማይም (Amharisch - Arabisch)

Computer-Übersetzung

Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.

Amharic

Arabic

Info

Amharic

ከሰማይም

Arabic

 

von: Maschinelle Übersetzung
Bessere Übersetzung vorschlagen
Qualität:

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Amharisch

Arabisch

Info

Amharisch

ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታ መልአክ ታየው።

Arabisch

وظهر له ملاك من السماء يقويه.

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር፤

Arabisch

وكان يهود رجال اتقياء من كل امة تحت السماء ساكنين في اورشليم‎.

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ከሰማይም የሚሆነውን መኖሪያችንን እንድንለብስ እንናፍቃለንና ለብሰን ራቁታችንን አንገኝም።

Arabisch

وان كنا لابسين لا نوجد عراة.

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።

Arabisch

وليس احد صعد الى السماء الا الذي نزل من السماء ابن الانسان الذي هو في السماء

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ታላቅም የምድር መናወጥና በልዩ ልዩ ስፍራ ቸነፈር ራብም ይሆናል፤ የሚያስፈራም ነገር ከሰማይም ታላቅ ምልክት ይሆናል።

Arabisch

وتكون زلازل عظيمة في اماكن ومجاعات واوبئة. وتكون مخاوف وعلامات عظيمة من السماء.

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

አምስተኛውም መልአክ ነፋ፤ ከሰማይም ወደ ምድር ወድቆ የነበረ ኮከብ አየሁ፥ የጥልቁም ጕድጓድ መክፈቻ ተሰጠው።

Arabisch

ثم بوق الملاك الخامس فرأيت كوكبا قد سقط من السماء الى الارض وأعطي مفتاح بئر الهاوية.

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

እርሱም ያ ነፋሶችን አብሳሪዎች ሲኾኑ ከዝናሙ በስተፊት የላከ ነው ፡ ፡ ከሰማይም አጥሪ ውሃን አወረድን ፡ ፡

Arabisch

« وهو الذي أرسل الرياح » وفي قراءة الريح « نُشرا بين يديْ رحمته » متفرقة قدام المطر ، وفي قراءة بسكون الشين تخفيفا ، وفي أخرى بسكونها ونون مفتوحة مصدر ، وفي أخرى بسكونها وضم الموحدة بدل النون : أي مبشرات ومفرد الأولى نشور كرسول والأخيرة بشير « وأنزلنا من السماء ماءً طهورا » مطهرا .

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል። ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤

Arabisch

ثم سمعت صوتا آخر من السماء قائلا اخرجوا منها يا شعبي لئلا تشتركوا في خطاياها ولئلا تأخذوا من ضرباتها

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ከሰማይም ብሩክን ውሃ አወረድን ፡ ፡ በእርሱም አትክልቶችንና የሚታጨድን ( አዝመራ ) ፍሬ አበቀልን ፡ ፡

Arabisch

« ونزلنا من السماء ماءً مباركا » كثير البركة « فأنبتنا به جنات » بساتين « وحب » الزرع « الحصيد » المحصود .

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ከሰማይም ቁራጭን ( በእነርሱ ላይ ) ወዳቂ ኾኖ ቢያዩ ኖሮ « ይህ የተደራረበ ደመና ነው » ይሉ ነበር ፡ ፡

Arabisch

( وإن يروا كسفا ) بعضا ( من السماء ساقطا ) عليهم كما قالوا : " " فأسقط علينا كسفا من السماء " " أي تعذيبا لهم ( يقولوا ) هذا ( سحاب مركوم ) متراكب نروى به ولا يؤمنون .

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Amharisch

በምድር ውስጥ የሚገባውን ሁሉ ከእርሷም የሚወጣውን ከሰማይም የሚወርደውን በእርሷም ውስጥ የሚያርገውን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡ እርሱም አዛኙ መሓሪው ነው ፡ ፡

Arabisch

« يعلم ما يلج » يدخل « في الأرض » كماء وغيره « وما يخرج منها » كنبات وغيره « وما ينزل من السماء » من رزق وغيره « وما يعرج » يصعد « فيها » من عمل وغيره « وهو الرحيم » بأوليائه « الغفور » لهم .

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ከሰማይም ውሃን በልክ አወረድን ፡ ፡ በምድርም ውስጥ አስቀመጥነው ፡ ፡ እኛም እርሱን በማስወገድ ላይ በእርግጥ ቻዮች ነን ፡ ፡

Arabisch

« وأنزلنا من السماء ماءً بقدر » من كفايتهم « فأسكنَّاه في الأرض وإنَّا على ذهاب به لقادرون » فيموتون مع دوابهم عطشاً .

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

የከተማይቱም ጸሐፊ ሕዝቡን ጸጥ አሰኝቶ እንዲህ አለ። የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፥ የኤፌሶን ከተማ ለታላቂቱ አርጤምስ ከሰማይም ለወረደው ጣዖትዋ የመቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ ሰው ማን ነው?

Arabisch

ثم سكّن الكاتب الجمع وقال ايها الرجال الافسسيون من هو الانسان الذي لا يعلم ان مدينة الافسسيين متعبدة لارطاميس الالاهة العظيمة والتمثال الذي هبط من زفس‎.

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

የከተማዋም ሰዎች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ በእነሱ ላይ ከሰማይም ከምድርም በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር ፡ ፡ ግን አስተባበሉ ፡ ፡ ይሠሩት በነበሩትም ኃጢኣት ያዝናቸው ፡ ፡

Arabisch

« ولو أنَّ أهل القرى » المكذَّبين « آمنوا » بالله ورسلهم « واتقوا » الكفر والمعاصي « لفتحنا » بالتخفيف والتشديد « عليهم بركات من السماء » بالمطر « والأرض » بالنبات « ولكن كذَّبوا » الرسل « فأخذناهم » عاقبناهم « بما كانوا يكسبون » .

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

( እርሱ ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው ፤ ከሰማይም ( ከደመና ) ውሃን ያወረደ በርሱም ከፍሬዎች ለናንተ ሲሳይን ያወጣ ነው ፡ ፡ እናንተም ( ፈጣሪነቱን ) የምታውቁ ስትኾኑ ለአላህ ባላንጣዎችን አታድርጉ ፡ ፡

Arabisch

« الذي جعل » خلق « لكم الأرض فراشا » حال بساطا يفترش لا غاية في الصلابة أو الليونة فلا يمكن الاستقرار عليها « والسماء بناءً » سقفاً « وأنزل من السماء ماءً فأخرج به من » أنواع « الثمرات رزقاً لكم » تأكلونه وتعلفون دوابكم « فلا تجعلوا لله أنداداً » شركاء في العبادة « وأنتم تعلمون » أنه الخالق ولا تخلقون ، ولا يكون إلهاً إلا من يخلق .

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Eine bessere Übersetzung mit
7,763,497,455 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK