Sie suchten nach: መጻሕፍትን (Amharisch - Japanisch)

Computer-Übersetzung

Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.

Amharic

Japanese

Info

Amharic

መጻሕፍትን

Japanese

 

von: Maschinelle Übersetzung
Bessere Übersetzung vorschlagen
Qualität:

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Amharisch

Japanisch

Info

Amharisch

መጻሕፍትን ካላመናችሁ ግን ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ?

Japanisch

しかし、モーセの書いたものを信じないならば、どうしてわたしの言葉を信じるだろうか」。

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው፤

Japanisch

そこでイエスは、聖書を悟らせるために彼らの心を開いて

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

አይሁድም። ይህ ሰው ሳይማር መጻሕፍትን እንዴት ያውቃል? ብለው ይደነቁ ነበር።

Japanisch

すると、ユダヤ人たちは驚いて言った、「この人は学問をしたこともないのに、どうして律法の知識をもっているのだろう」。

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል።

Japanisch

また幼い時から、聖書に親しみ、それが、キリスト・イエスに対する信仰によって救に至る知恵を、あなたに与えうる書物であることを知っている。

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

እነዚህም በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ልበ ሰፊዎች ነበሩና። ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ።

Japanisch

ここにいるユダヤ人はテサロニケの者たちよりも素直であって、心から教を受けいれ、果してそのとおりかどうかを知ろうとして、日々聖書を調べていた。

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Amharisch

ሰዎቹ ሁሉ አንድ ሕዝብ ነበሩ ፤ ( ተለያዩ ) ፡ ፡ አላህም ነቢያትን አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች አድርጎ ላከ ፡ ፡ ከእነርሱም ጋር መጻሕፍትን በሰዎቹ መካከል በዚያ በርሱ በተለያዩበት ነገር ይፈርድ ዘንድ በእውነት አወረደ ፡ ፡ በእርሱም ( በሃይማኖት ) ግልጽ አስረጂዎች ከመጡላቸው በኋላ በመካከላቸው ለኾነው ምቀኝነት እነዚያው የተሰጡት እንጂ አልተለያዩበትም ፡ ፡ አላህም እነዚያን ያመኑትን ሰዎች ለእዚያ ከእውነት በርሱ ለተለያዩበት በፍቃዱ መራቸው ፡ ፡ አላህም የሚሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ፡ ፡

Japanisch

人類は ( もともと ) 一族であった 。 それでアリラーは , 預言者たちを吉報と警告の伝達者として遺わされた 。 またかれらと共に真理による啓典を下し , それで , 人びとの間に異論のある種々の事に就いて裁定させられる 。 こうしてかれらに明証が下っているにも拘らず , ( 啓典を ) 授けられた者たちは , かえって互いのために争ったのである 。 アッラーは , かれらが異論を唱える真理に就いて , 信仰する者を特別の御許しで導かれる 。 本当にアッラーは , 御心に適う者を正しい道に導かれる 。

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Eine bessere Übersetzung mit
7,781,154,445 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK