Sie suchten nach: acceptance of responsibility (Englisch - Amharisch)

Computer-Übersetzung

Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.

English

Amharic

Info

English

acceptance of responsibility

Amharic

 

von: Maschinelle Übersetzung
Bessere Übersetzung vorschlagen
Qualität:

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Englisch

Amharisch

Info

Englisch

only seeking the acceptance of his lord , the most high .

Amharisch

ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ ( ይህንን ሠራ ) ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

" this in truth is your recompense , and acceptance of your endeavours . "

Amharisch

« ይህ በእርግጥ ለእናንተ ዋጋ ኾነ ፡ ፡ ሥራችሁም ምስጉን ኾነ ፤ » ( ይባላሉ ) ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Englisch

then if they disobey thee , say : " i am free ( of responsibility ) for what ye do ! "

Amharisch

« እንቢ » ቢሉህም « እኔ ከምትሠሩት ንጹሕ ነኝ » በላቸው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Englisch

say : " of no use will be the acceptance of belief to unbelievers on the day of decision , nor will they be granted respite .

Amharisch

« በፍርድ ቀን እነዚያን የካዱትን ሰዎች እምነታቸው አይጠቅማቸውም ፡ ፡ እነርሱም ጊዜን አይሰጡም ፤ » በላቸው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Englisch

nothing prevents the acceptance of what they spend except that they do not believe in god and his apostle , and come to worship but languidly and spend only grudgingly .

Amharisch

ልግስናዎቻቸውን ከነሱ ተቀባይ የሚያገኙ ከመኾን እነሱ በአላህና በመልክተኛው የካዱ ፣ ሶላትንም እነሱ ታካቾች ኾነው በስተቀር የማይሰግዱ ፣ እነሱም ጠይዎች ኾነው በስተቀር የማይሰጡ መኾናቸው እንጂ ሌላ አልከለከላቸውም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

what prevents the acceptance of their contributions is nothing but the fact that they disbelieved in god and his messenger , and that they do not approach the prayer except lazily , and that they do not spend except grudgingly .

Amharisch

ልግስናዎቻቸውን ከነሱ ተቀባይ የሚያገኙ ከመኾን እነሱ በአላህና በመልክተኛው የካዱ ፣ ሶላትንም እነሱ ታካቾች ኾነው በስተቀር የማይሰግዱ ፣ እነሱም ጠይዎች ኾነው በስተቀር የማይሰጡ መኾናቸው እንጂ ሌላ አልከለከላቸውም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

( and remember that ) allah 's acceptance of repentance is only for those who commit evil out of ignorance and then soon repent . it is towards such persons that allah turns graciously .

Amharisch

ጸጸትን መቀበል በአላህ ላይ የሚገባው ለእነዚያ ኀጢአትን በስህተት ለሚሠሩና ከዚያም ከቅርብ ጊዜ ለሚጸጸቱት ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያንም አላህ በእነርሱ ላይ ጸጸትን ይቀበላል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

you should not , however , regard this matter as evil for it has good in it for you . whoso took any part in this , he earned his share of the sin accordingly , and the one , who had the greatest share of responsibility in it , shall have a terrible punishment .

Amharisch

እነዚያ መጥፎን ውሸት ያመጡ ከናንተው የኾኑ ጭፍሮች ናቸው ፡ ፡ ለእናንተ ክፉ ነገር ነው ብላችሁ አታስቡት ፡ ፡ በእውነቱ እርሱ ለእናንተ መልካም ነገር ነው ፡ ፡ ከእነርሱ ( ከጭፍሮቹ ) ለያንዳንዱ ሰው ከኀጢአት የሠራው ሥራ ዋጋ አለው ፡ ፡ ያም ከእነሱ ትልቁን ኀጢአት የተሸከመው ለእርሱ ከባድ ቅጣት አለው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

[ acceptance of ] repentance by allah is only for those who commit evil out of ignorance and then repent promptly . it is such whose repentance allah will accept , and allah is all-knowing , all-wise .

Amharisch

ጸጸትን መቀበል በአላህ ላይ የሚገባው ለእነዚያ ኀጢአትን በስህተት ለሚሠሩና ከዚያም ከቅርብ ጊዜ ለሚጸጸቱት ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያንም አላህ በእነርሱ ላይ ጸጸትን ይቀበላል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Eine bessere Übersetzung mit
7,746,368,374 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK