Sie suchten nach: add up to no more than a year (Englisch - Amharisch)

Englisch

Übersetzer

add up to no more than a year

Übersetzer

Amharisch

Übersetzer
Übersetzer

Texte, Dokumente und Sprache mit Lara sofort übersetzen

Jetzt übersetzen

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Englisch

Amharisch

Info

Englisch

you are no more than a warner .

Amharisch

አንተ አስጠንቃቂ እንጂ ሌላ አይደለህም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

surely they will need no more than a single stern blast ,

Amharisch

እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

they said , " you are no more than a bewitched and insane man

Amharisch

አሉ « አንተ በብዛት ከተደገመባቸው ሰዎች ነህ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Englisch

some of the pharaoh 's nobles considered him to be no more than a skillful magician

Amharisch

ከፈርዖን ሰዎች መማክርቶቹ ፡ - « ይህ በእርግጥ ዐዋቂ ድግምተኛ ነው » አሉ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and said : ' this is no more than traced sorcery ;

Amharisch

አለም « ይህ ( ከሌላ ) የሚቀዳ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

" thou art no more than a mortal like us , and indeed we think thou art a liar !

Amharisch

« አንተም ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም ፡ ፡ እነሆ ከውሸታሞች ነህ ብለን እንጠረጥርሃለን ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Englisch

and our duty is no more than to clearly convey the message . ”

Amharisch

« በእኛ ላይም ግልጽ የኾነ ማድረስ እንጂ ሌላ የለብንም ፡ ፡ »

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and he said unto them, exact no more than that which is appointed you.

Amharisch

ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትውሰዱ አላቸው።

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

it will be no more than a single blast , when lo ! they will all be brought up before us !

Amharisch

( እርሷ ) አንዲት ጩኸት እንጂ አይደለችም ፡ ፡ ወዲያውኑም እነርሱ እኛ ዘንድ የሚሰበሰቡ የሚቀርቡ ናቸው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

they said : " you are no more than one of those who have been bewitched ,

Amharisch

አሉ « አንተ በብዛት ከተደገመባቸው ሰዎች ነህ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Englisch

say : “ allah alone knows about that ; and i am no more than a plain warner . ”

Amharisch

« ዕውቀቱ አላህ ዘንድ ብቻ ነው ፡ ፡ እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም » በላቸው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

" thou art no more than a mortal like us : then bring us a sign , if thou tellest the truth ! "

Amharisch

« አንተ ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም ፡ ፡ ከእውነተኞቹም እንደኾንክ ተዓምርን አምጣ ፡ ፡ »

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Englisch

it was no more than a single mighty blast , and behold ! they were ( like ashes ) quenched and silent .

Amharisch

( ቅጣታቸው ) አንዲት ጩኸት እንጂ ሌላ አልነበረችም ፡ ፡ ወዲያውኑም እነርሱ ጠፊዎች ኾኑ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

but it will be no more than the retribution of ( the evil ) that ye have wrought ; -

Amharisch

ትሠሩትም የነበራችሁትን እንጂ ሌላን አትመነዱም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

the worldly life is not more than a childish game . it is the life hereafter which will be the real life , if only they knew it .

Amharisch

ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም ፡ ፡ የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት ፡ ፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ ፤ ( ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር ) ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

jesus , the son of mary , was no more than a messenger before whom there lived many other messengers . his mother was a truthful woman and both of them ate earthly food .

Amharisch

የመርየም ልጅ አልመሲሕ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡ እናቱም በጣም እውነተኛ ናት ፡ ፡ ( ሁለቱም ) ምግብን የሚበሉ ነበሩ ፤ አንቀጾችን ለነርሱ ( ለከሓዲዎች ) እንዴት እንደምናብራራ ተመልከት ከዚያም ( ከእውነት ) እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

muhammad is no more than a messenger , and messengers have passed away before him . if , then , he were to die or be slain will you turn about on your heels ?

Amharisch

ሙሐመድም ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡ ታዲያ ቢሞት ወይም ቢገደል ወደ ኋላችሁ ትገለበጣላችሁን ወደኋላው የሚገለበጥም ሰው አላህን ምንም አይጎዳም ፡ ፡ አላህም አመስጋኞቹን በእርግጥ ይመነዳል ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and the parable of those who disbelieve is as the parable of one who calls out to that which hears no more than a call and a cry ; deaf , dumb ( and ) blind , so they do not understand .

Amharisch

የነዚያም የካዱት ( እና ወደ ቅን መንገድ የሚጠራቸው ሰው ) ምሳሌ እንደዚያ ድምጽንና ጥሪን በስተቀር ሌላን በማይሰማ ( እንስሳ ) ላይ እንደሚጮህ ብጤ ነው ፡ ፡ ( እነርሱ ) ደንቆሮዎች ፣ ዲዳዎች ፣ ዕውሮች ናቸው ፤ ስለዚህ እነርሱ አያውቁም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

on that day when the hour will come to pass the wicked shall swear that they had stayed ( in the world ) no more than an hour . thus they used to be deceived in the life of the world .

Amharisch

ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች « ከአንዲት ሰዓት በስተቀር ( በመቃብር ) አልቆየንም » ብለው ይምላሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከእውነት ) ይመለሱ ነበሩ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

allah grants the provision to whomsoever he wills abundantly and grants others in strict measure . they exult in the life of the world , although compared with the hereafter , the life of the world is no more than temporary enjoyment .

Amharisch

አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳይን ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ ( ከሓዲዎች ) በቅርቢቱም ሕይወት ተደሰቱ ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱ አንጻር ( ትንሽ ) መጠቀሚያ እንጂ ምንም አይደለችም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Eine bessere Übersetzung mit
8,956,144,584 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK