Sie suchten nach: checking records , and field survey (Englisch - Amharisch)

Computer-Übersetzung

Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.

English

Amharic

Info

English

checking records , and field survey

Amharic

 

von: Maschinelle Übersetzung
Bessere Übersetzung vorschlagen
Qualität:

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Englisch

Amharisch

Info

Englisch

and fields and stately mansions ,

Amharisch

ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and fields and grand palaces !

Amharisch

ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

it is he who has produced gardens , both trellised and untrellised , and date palms and field crops , all varying in taste , and the olive and the pomegranate , both similar and dissimilar . eat their fruits when they bear fruit and give away what is due of them on the day of their harvest .

Amharisch

እርሱም ያ ዳስ የሚደረግላቸውንና ዳስ የማይደረግላቸውን አትክልቶች የፈጠረ ነው ፡ ፡ ዘምባባንም ( የተምርን ዛፍ ) አዝመራንም ፍሬዎቹ የተለያዩ ሲኾኑ ወይራንና ሩማንንም ( ቅጠላቸው ) ተመሳሳይና ( ጣዕማቸው ) የማይመሳሰል ሲኾኑ ( ፈጠረ ) ፡ ፡ ባፈራ ጊዜ ከፍሬው ብሉ ፡ ፡ በአጨዳውም ቀን ተገቢውን ( ዘካ ) ስጡ ፡ ፡ አታባክኑም ፡ ፡ እርሱ አባካኞችን አይወድምና ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and fields , and palm-trees whose fruits are delicious ?

Amharisch

« በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም ፤ ( ውስጥ ትተዋላችሁን )

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

god will efface their worst deeds from their record and give them their reward in accordance with the best of their actions .

Amharisch

አላህ ያንን ( በስሕተት ) የሠሩትን መጥፎ ሥራ ከእነርሱ ሊሰርይላቸው በዚያም ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ሥራ ምንዳቸውን ሊመነዳቸው ( ይህንን አደረገ ) ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

did they witness their creation ? their claim will be put on record and they will be questioned about it .

Amharisch

መላእክትንም እነርሱ የአልረሕማን ባሮች የኾኑትን ሴቶች አደረጉ ፡ ፡ ሲፈጠሩ ነበሩን ? መመስከራቸው በእርግጥ ትጻፋለች ፡ ፡ ይጠየቃሉም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

adorned for the people is the love of desires , such as women , and children , and piles upon piles of gold and silver , and branded horses , and livestock , and fields . these are the conveniences of the worldly life , but with god lies the finest resort .

Amharisch

ከሴቶች ፣ ከወንዶች ልጆችም ፣ ከወርቅና ከብር ፣ ከተካመቹ ገንዘቦችም ፣ ከተሰማሩ ፈረሶችም ፣ ከግመል ከከብትና ከፍየልም ፣ ከአዝመራም የኾኑ ፍላጎቶችን መውደድ ለሰዎች ተሸለመ ፡ ፡ ይህ ሁሉ የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው ፡ ፡ አላህም እርሱ ዘንድ መልካም መመለሻ ( ገነት ) አለ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and in the earth are tracts ( diverse though ) neighbouring , and gardens of vines and fields sown with corn , and palm trees - growing out of single roots or otherwise : watered with the same water , yet some of them we make more excellent than others to eat . behold , verily in these things there are signs for those who understand !

Amharisch

በምድርም የተጎራበቱ ቁርጥራጮች አልሉ ፡ ፡ ከወይኖችም አትክልቶች አዝርዕቶችም መንታዎችና መንታዎች ያልኾኑ ዘንባባዎችም አልሉ ፡ ፡ በአንድ ውሃ ይጠጣሉ ፤ ( በጣዕምም ይለያያሉ ) ፡ ፡ ከፊሉዋንም በከፊሉ ላይ በሚበላው ሰብል እናበልጣለን ፡ ፡ በዚህም ውስጥ ለሚያውቁ ሕዝቦች ተዓምራት አለበት ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Einige menschliche Übersetzungen mit geringer Relevanz wurden ausgeblendet.
Ergebnisse mit niedriger Relevanz anzeigen.

Eine bessere Übersetzung mit
7,786,397,735 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK