Sie suchten nach: cherish (Englisch - Amharisch)

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Englisch

Amharisch

Info

Englisch

i cherish

Amharisch

ሁለታችሁንም እወዳቸዋለሁ።

Letzte Aktualisierung: 2019-08-13
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Referenz: Anonym

Englisch

whereas allah knoweth best that which they cherish .

Amharisch

አላህም ( በልቦቻቸው ) የሚቆጥሩትን ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Referenz: Anonym

Englisch

and likewise to cherish my mother ; he has not made me arrogant , unprosperous .

Amharisch

« ለእናቴም ታዛዥ ( አድርጎኛል ) ፡ ፡ ትዕቢተኛ እምቢተኛም አላደረገኝም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Referenz: Anonym

Englisch

you will not attain virtuous conduct until you give of what you cherish . whatever you give away , god is aware of it .

Amharisch

የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ ( ዋጋውን ) አታገኙም ፡ ፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Referenz: Anonym

Englisch

it is not a sin if you make an indirect marriage proposal or have such an intention in your hearts . god knows that you will cherish their memories in your hearts .

Amharisch

ሴቶችንም ከማጨት በርሱ ባሸሞራችሁበት ወይም በነፍሶቻችሁ ውስጥ ( ለማግባት ) በደበቃችሁት በናንተ ላይ ኃጢኣት የለባችሁም ፡ ፡ አላህ እናንተ በእርግጥ የምታስታውሷቸው መኾናችሁን ዐወቀ ፡ ፡ ( ስለዚህ ማሸሞርንና ማሰብን ፈቀደላችሁ ፡ ፡ ) ግን በሕግ የታወቀን ንግግር የምትነጋገሩ ካልኾናችሁ በስተቀር ፤ ምስጢርን ( ጋብቻን ) አትቃጠሩዋቸው ፡ ፡ የተጻፈውም ( ዒዳህ ) ጊዜውን እስከሚደርስ ድረስ ጋብቻን ለመዋዋል ቁርጥ ሐሳብ አታድርጉ ፡ ፡ አላህም በነፍሶቻችሁ ያለውን ነገር የሚያውቅ መኾኑን ዕወቁ ፤ ተጠንቀቁትም ፡ ፡ አላህም መሓሪ ታጋሽ መኾኑን ዕወቁ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Referenz: Anonym

Englisch

and other [ blessings ] you cherish : help from allah and a victory near at hand , and give good news to the faithful .

Amharisch

ሌላይቱንም የምትወዷትን ( ጸጋ ይሰጣችኋለ ) ፡ ፡ ከአላህ የኾነ እርዳታና ቅርብ የኾነ የአገር መክፈት ነው ፡ ፡ ምእምናንንም አብስር ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Referenz: Anonym

Englisch

( pharaoh ) said : " did we not cherish thee as a child among us , and didst thou not stay in our midst many years of thy life ?

Amharisch

( ፈርዖንም ) አለ « ልጅ ኾነህ በእኛ ውስጥ አላሳደግንህምን በእኛ ውስጥም ከዕድሜህ ብዙ ዓመታትን አልተቀመጥክምን

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Referenz: Anonym
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Englisch

polly, do you take nick to be your husband? do you promise to love, honor, cherish, and protect him, forsaking all others, and holding only unto him forevermore?

Amharisch

ፖሊ ፣ ኒክን ባልሽ አድርገህ ትወስደዋለህ? እርሱን ለመውደድ፣ ለማክበር፣ ከፍ አድርጋችሁ ለመመልከት፣ እና ለመጠበቅ፣ ሌሎችን ሁሉ ትታችሁ ለዘላለም እርሱን ብቻ ለመያዝ ቃል ትገባላችሁን?

Letzte Aktualisierung: 2023-10-11
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Referenz: Anonym

Eine bessere Übersetzung mit
8,953,440,997 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK