Sie suchten nach: devour (Englisch - Amharisch)

Computer-Übersetzung

Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.

English

Amharic

Info

English

devour

Amharic

 

von: Maschinelle Übersetzung
Bessere Übersetzung vorschlagen
Qualität:

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Englisch

Amharisch

Info

Englisch

and you devour the inheritance greedily ,

Amharisch

የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and devour the inheritance devouring greedily ,

Amharisch

የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and ye devour heritages with devouring greed .

Amharisch

የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and you greedily devour the inheritance of the weak ,

Amharisch

የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and you devour ( others ' ) inheritance greedily ,

Amharisch

የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

but if ye bite and devour one another, take heed that ye be not consumed one of another.

Amharisch

ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።

Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

believers , do not devour usury multiplied many times over . fear god , so that you may prosper ,

Amharisch

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አራጣን የተነባበሩ እጥፎች ሲኾኑ አትብሉ ፡ ፡ ትድኑም ዘንድ አላህን ፍሩ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

you see many of them race with one another in sin and transgression and devour the unlawful . evil is what they do .

Amharisch

ከእነርሱም ብዙዎቹን በኃጢአትና በበደል እርምንም በመብላታቸው የሚጣደፉ ሲኾኑ ታያለህ ፡ ፡ ይሠሩት የነበሩት ነገር በጣም ከፋ !

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

o believers , devour not usury , doubled and redoubled , and fear you god ; haply so you will prosper .

Amharisch

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አራጣን የተነባበሩ እጥፎች ሲኾኑ አትብሉ ፡ ፡ ትድኑም ዘንድ አላህን ፍሩ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and you will see many of them rushing towards sin and oppression , and to devour the forbidden ; undoubtedly what they do is extremely evil .

Amharisch

ከእነርሱም ብዙዎቹን በኃጢአትና በበደል እርምንም በመብላታቸው የሚጣደፉ ሲኾኑ ታያለህ ፡ ፡ ይሠሩት የነበሩት ነገር በጣም ከፋ !

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

o people who believe ! do not devour usury doubling and quadrupling it ; and fear allah , hoping that you achieve success .

Amharisch

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አራጣን የተነባበሩ እጥፎች ሲኾኑ አትብሉ ፡ ፡ ትድኑም ዘንድ አላህን ፍሩ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and eat not up your property among yourselves in vanity , nor seek by it to gain the hearing of the judges that ye may knowingly devour a portion of the property of others wrongfully .

Amharisch

ገንዘቦቻችሁንም በመካከላችሁ በከንቱ ( ያለ አግባብ ) አትብሉ ፡ ፡ እናንተም የምታውቁ ስትኾኑ ከሰዎች ገንዘቦች ከፊልን በኃጢኣት ትበሉ ዘንድ ወደ ዳኞች አትጣሏት ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

he said : lo ! in truth it saddens me that ye should take him with you , and i fear less the wolf devour him while ye are heedless of him .

Amharisch

« እኔ እርሱን ( ዩሱፍን ) ይዛችሁ መሌዳችሁ በእርግጥ ያሳዝነኛል ፡ ፡ እናንተም ከእርሱ ዘንጊዎች ስትሆኑ ተኩላ ይበላዋል ብዬ እፈራለሁ » አላቸው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and devour not your riches among yourselves in vanity , nor convey them unto the judges that ye may devour thereby a portion of other people 's riches sinfully while ye know .

Amharisch

ገንዘቦቻችሁንም በመካከላችሁ በከንቱ ( ያለ አግባብ ) አትብሉ ፡ ፡ እናንተም የምታውቁ ስትኾኑ ከሰዎች ገንዘቦች ከፊልን በኃጢኣት ትበሉ ዘንድ ወደ ዳኞች አትጣሏት ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and give unto the orphans their substance , and substitute not the bad for the good ; and devour not their substance by adding it to your substance ; verily that is a great crime .

Amharisch

የቲሞችንም ገንዘቦቻቸውን ስጡ ፡ ፡ መጥፎውንም በመልካሙ አትለውጡ ፡ ፡ ገንዘቦቻቸውንም ወደ ገንዘቦቻችሁ ( በመቀላቀል ) አትብሉ እርሱ ታላቅ ኃጢአት ነውና ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and cast down what is in your right hand ; it shall devour what they have wrought ; they have wrought only the plan of a magician , and the magician shall not be successful wheresoever he may come from .

Amharisch

« በቀኝ እጅህ ያለቸውንም በትር ጣል ፡ ፡ ያንን የሠሩትን ትውጣለችና ፡ ፡ ያ የሠሩት ሁሉ የድግምተኛ ተንኮል ነውና ፡ ፡ ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም » ( አልን ) ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and because they used to take usury whereas they were forbidden from it , and they used to wrongfully devour people ’ s wealth ; and for the disbelievers among them , we have kept prepared a painful punishment .

Amharisch

ከእርሱ በቁርጥ የተከለከሉ ሲኾኑ አራጣንም በመያዛቸውና የሰዎችን ገንዘቦች ያለ አግባብ ( በጉቦ ) በመብላታቸውም ምክንያት ( የተፈቀደላቸውን እርም አደረግንባቸው ) ፡ ፡ ከእነሱም ለከሓዲዎቹ አሳማሚን ቅጣት አዘጋጀን ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

" o joseph ! " ( he said ) " o man of truth ! expound to us ( the dream ) of seven fat kine whom seven lean ones devour , and of seven green ears of corn and ( seven ) others withered : that i may return to the people , and that they may understand . "

Amharisch

« አንተ እውነተኛው ዩሱፍ ሆይ ! ሰባትን የሰቡ ላሞች ሰባት ከሲታዎች ላሞች ሲበሉዋቸው ሰባትን ለምለም ዘለላዎችም ሌሎችንም ደረቆች ( በነሱ ላይ ሲጠመጠሙባቸው ያየን ሰው ሕልም ፍች ) ተችልን ፡ ፡ ያውቁ ዘንድ ወደ ሰዎቹ ልመለስ እከጅላለሁና » ( አለው ) ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Eine bessere Übersetzung mit
7,794,311,872 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK