Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.
Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
they want you to bring upon them their punishment without delay . god never disregards his promise .
አላህም ቀጠሮውን በፍጹም የማይጥስ ሲሆን በቅጣት ያቻኩሉሃል ፡ ፡ እጌታህም ዘንድ አንዱ ቀን ከምትቆጥሩት ( ቀን ) እንደ ሺሕ ዓመት ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
when we do favors to the human being , he disregards it and turns away from it . when evil afflicts him , he becomes despairing .
በሰውም ላይ ጸጋችንን በለገስን ጊዜ ( ከምስጋና ) ይዞራል ፡ ፡ ጎኑንም ( ከእውነት ) ያርቃል ፡ ፡ ችግርም በነካው ጊዜ ተስፋ ቆራጭ ይኾናል ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
but whoever disregards my remembrance , his shall be a wretched life , and we shall raise him blind on the day of resurrection . ’
« ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው ፡ ፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
who is a greater wrongdoer than him who is reminded of his lord s signs ’ , whereat he disregards them ? indeed , we shall take vengeance upon the guilty .
በጌታውም አንቀጾች ከተገሰጸና ከዚያም ከተዋት ሰው ይበልጥ በደለኛ ማነው ? ( የለም ) ፤ እኛ ከተንኮለኞቹ ተበቃዮች ነን ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
( allah ) will say : " thus didst thou , when our signs came unto thee , disregard them : so wilt thou , this day , be disregarded . "
( ነገሩ ) እንደዚሁ ነው ፡ ፡ « ታምራታችን መጣችልህ ፡ ፡ ተውካትም ፡ ፡ እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ » ይለዋል ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung